መገን በአራዳ! መገን በወሎ! ምን ቢሉ ምን ይታጣል… ከወሎ የወጣ ከአራዳ ያልታጣ መገኑ በፍቅር ነው። የገራገርዋን እናት ጡት ጠብቶ፣ በሼህ ሁሴን አድባር ተመርቆ፣ በአንቱ ከራማ የተባለለት ደርሶ ጥበብ ይዘራል። ወጪቱን ከጎተራው ይሞላል።... Read more »
ፈገግታ… የህይወት ምንጭ ጠብታ…የሰው ልጆች ሁሉ ውስጣዊ ልምላሜ ነው። የጥርስን ነጸብራቅ ፊት ላይ ያስቀምጣል። ደስታን እያፈካ ሀዘንን ያከስማል። ከስጦታዎችም ሁሉ ትልቁ ስጦታ ይኼን ለመስጠትና ለመቀበል መታደል ነው። እንዲህ አይነት ሰዎችም ከማንም በላይ... Read more »
የብዙ የሀገራችንን ዝነኞች ጓዳና ጎድጓዳ ተመልክተናል። እንደ ክብር ኒሻን ያንጠለጠሉትን የስኬት ቁልፎቻቸውንም ተመልክተን ከሥራዎቻቸው ጋር ምስጋናንም ችረናቸዋል። በታሪኮቻቸው ተደንቀናል። ከሕይወታቸው ተምረናል። በደፉት የታላቅነት ዘውድ፣ በደረቡት የዝና ካባ ላይ እጅግ ብዙ ብዙ ተመልክተናል።... Read more »
በሀገር ፍቅር… ወደ ሀገር ፍቅር ሲያሰኝ፣ ትዝ ሲል ስሜቱ…ያ! የጥንቱ ሙናዬን እያስታወሰ ሙናዬን ያስናፍቃል። እሷማ እዚያ የጥበብ እሳት፣ የትወናው ወላፈን፣ የመድረኩ ትኩሳት…ትኩስ የስሜት እሳት ነበረች። ከሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ደጃፍ ሳትጠፋ፣ ቲያትሩን... Read more »
ጊዜው 1940 ዓ.ም ነበር፤ የ12 ዓመቱ ወርቁ በቸርችል ጎዳና አድርጎ ከመንገዱ ዳር ወዲህና ወዲያ ሲል ድንገት አንዲት የቆመች መኪና ከዓይኑ ውስጥ ትገባለች:: ትንሹ ልጅም ጠጋ ብሎ መኪናዋን ይመለከታል:: ከተከፈተው የመኪናዋ መስኮት ውስጥም... Read more »
ከመጋረጃው በስተጀርባ ከፀሐይ ጋር እየፈነጠቁ፣ ከጨለማው ጋር እየተደበቁ፣ በጥበብ የማለዳ ጀንበር ወጥተው በምሽት ጨረቃ አልባ ጀንበር የሚጠልቁ ብዙ ናቸው። ከአትሮኖሱ ፊት አቁመን የተመለከትናቸው ጥቂቶች ቢኖሩም፤ ከላምባ ብርሃን ተሸሽገው እንደ ሻማ እየቀለጡ ብቻ... Read more »
ለጥበብ ቤት ሰደቃ ሆነው ለኪነ ጥበብ ቤዛ ከሆኑ የመድረክ ጦቢያዎች መሀከል አብራር አብዶን ሳንጠቅስ ማለፍ አንችልም። አብራር አብዶ ካሉማ…ከአዲስ አበባ ወልቂጤ፣ ከወልቂጤ ሆለታ…በፍቅር ተጸንሶ፣ በሸጋዎቹ ኢማን ተወልዶ፣ በአላህ ሂጅራ መንገድ ታንጾ፣ ከሀዲስ... Read more »
እሳት የወለደው ወርቃማው የእሳት ነበልባል አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማዊ ቀስተደመና ሠርቶ ከሰማያዊው የሙዚቃ ሰማይ ላይ ሲወርድ የተመለከተው ማነው…ውሃ የወለደው እሳት መብረቅ ይሆናል፡፡ የመብረቁ ነበልባልም በረዶውን ከዝናብ ጋር ቀላቅሎ ድምጹን እያስገመገመ እንደሚመጣው ሁሉ... Read more »
“የአባት እዳ ለልጅ” ብለው ይላሉ አበው። ምን ነካቸው ባንልም ለዛሬው ግን ተረቱ እራሱ ተረት ሊሆን ነው። ይህን አባባል የሚያለዝቡ አባትና ልጆች ከወዲህ ግድም ሳይገኙ አልቀረም። ባይሆን ለዛሬው “ወንድ ልጅ ተወልዶ፤ ካልሆነ እንዳባቱ…”... Read more »
ከቡስካው በስተጀርባ፤ ከኢቫንጋዲው የምሽት ጨረቃ፤ ከጋልታምቤና ዋልታንቤ መንደር ውስጥ… ሰው ተወልዶ ሰው ተሠራ። ጥቋቁሮቹ ሐመሮች ቀይ ሸጋ የጥበብ ልጅ ወለዱ። ፍቅር ባረሰረሰው መታቀፊያ አቅፈው ጎረምሳውን ልጅ አዲስ ሕፃን አደረጉት። ስሙንም “ላሎምቤ” (ቀዩ... Read more »