
“ሀኪም አድነው” ወይም “ማይ ክርስቶስ” በሚል ቅፅል ስሙ ይታወቃል:: ይህ ቅጽል ስም የወጣለት ደግሞ እነዚህን ቃለት በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ በመጠቀሙና የስሞቹ ገፀ ባህሪ ሆኖ በመጫወቱ ነው:: የስሙ አውጪ ደግሞ አድማጭ ተመልካቹ ነው::... Read more »

የተወለደው በሰሜን ሸዋ ዞን ሳሳት በምትባል አካባቢ ነው። ያደገውም እዚያው ሲሆን፤ እስከ ስምንተኛ ክፍል በሳሲት አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ ደብረ ብርሀን በሚገኘው ኃይለማርያም ማሞ አጠቃላይ... Read more »

የትውልድ ቦታው የጀግና አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው አርሲ በቆጂ ነው።የተገኘው ደግሞ ሥማቸው ከታወቀ አትሌቶች ቤተሠብ።ከታዋቂዎቹ አትሌቶች ትዕግስት ቱፋ እና መስታወት ቱፋ ወላጆች።ሰለሞን ቱፋ ነሐሴ 1 ቀን 1992 ዓ.ም ተወለደ።ለትምህርት እንደደረሰም የተወሰኑ የክፍል ደረጃዎችን... Read more »

የመድረክ ሥሙ ሚኪ ጎንደርኛ ነው፡፡ የሥሙ መነሻም በሕዝብ ዘንድ ታዋቂ ያደረገው ጎንደርኛ የተሠኘ ሥራው ነው፡፡ እውነተኛ ሥሙ ግን ሚኪያስ ከበደ ነው፡፡ ሚኪ እና ጎንደርኛ የተሠኘ ሙዚቃውን አዋህዶ የሚል ሚኪ ጎንደርኛ ብሎ ለመጀመሪያ... Read more »

በቀድሞ መጠሪያው በጌምድርና ሠሜን ጠቅላይ ግዛት ጎንደር ከተማ ልዩ ሥሙ ፊት ሚካኤል በተባለ ሠፈር መስከረም 12 ቀን 1954 ዓ.ም ተወለደች። በኢትዮጵያ የሥነ ጽሁፍ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ።... Read more »

የተወለደው ባሌ ጎባ ነው:: ያደገው ደግሞ ደብረ ዘይት ከተማ። ሥራና ኑሮው ደግሞ አዲስ አበባ:: እስከ ስድስት ዓመቱ እንደማንኛውም ታዳጊ ህጻን ቦርቋል፤ ተጫውቷል:: ከጊዜ በኋላ ግን በስህተት ታፋዋው ላይ በተወጋ መርፌ ምክንያት እግሮቹ... Read more »

አንጋፋ ስፖርተኛ ናቸው። ለተሳተፉበት የስፖርት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም ኦሎምፒክ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ይሄ ግነት ሳይሆን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ በገፆቹ የከተበው እውነት ነው። እኚህ ሰው ለአገር ባለውለታ ናቸው። ስፖርቱ አሁን ካለበት አንፃር... Read more »

ጠንካሮች ያሸንፋሉ “the strongest will survive” ሲሉ የስኬት ምሳሌዎች ይገልጻሉ።እነዚህ በምድራችን ላይ “ትጋትና የማይረታ መንፈስ ባለቤት መሆን ከዓለማችን መልካም በረከቶች ለመቋደስ አማራጭ የሌለው መንገድ” መሆኑን ይናገራሉ። የሰው ልጅ በምቾት እና በነጻነት እንዲኖር... Read more »

እድገቱ ደብረ ብርሀን ከተማ ነው።በሥራ ምክንያት ወደ ጎንደር፤ ከጎንደር ወደ ባህርዳር ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ተዘዋውሯል።በአማራ ክልል የቴአተር ቡድን ውስጥ ለዘጠኝ ዓመታት በኃላፊነት ሰርቷል። ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ ዲፕሎማ በማግኘት ወደ... Read more »
ጋዜጠኛ ለመሆን ውስጡ ባደረ ከፍ ያለ ፍላጎት ስለ ጋዜጠኝነት ሙያ ማወቅ ብሎም መመርመር የጀመረው ገና የ9ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ነበር።ያኔ ተማሪ ሆኖ ክፍለሀገር እያለ ጊዜ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በተለያዩ ዓምዶች ላይ... Read more »