አዲሱ ገረመው የስነ ፅሑፍ ሀብቶች ተጠብቀውና በስርዓት ተሰድረው ዘመን ተሻጋሪ ፋይዳ ማበርከት እንዲችሉ ማድረግ ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው የአገሪቱ ስነ ጽሑፋዊ ሀብት፣ እውቀት፣ባህል፣ ታሪክና የማህበረሰብ አኗኗር መገለጫ የሆኑትን የመረጃ ሀብቶች በማዕከል በማሰባሰብና በመጠበቅ... Read more »
እፀገነት አክሊሉ የውበታችን አንዱ መገለጫ የምንመገበውን ምግብ የመጀመሪያ ዙር ፈጭቶ መላኪያ ነው ጥርሳችን። ይህ ብዙ አገልግሎት ያለው የሰውነታችን ክፍል ታዲያ ሊደረግለት የሚገቡ ጥንቃቄዎች ብዙ ከመሆናቸውም በላይ እነሱ በሚጓደሉበት ጊዜም ከፍተኛ የሆነ የህመም... Read more »
አብርሃም ተወልደ የሰው ልጅ አዕምሮ እጅግ ብዙ ሃሳቦችን የማፍለቅና ታላቅ ሥራ የማከናወን ችሎታ አለው አንዳንድ ሰዎች በዚህ ምድር ላይ ትላልቅ ሥራዎችን ለመሥራት የቻሉት አዕምሯቸውን በመጠቀማቸው ነው እመነኝ አንተም የአዕምሮ ችሎታህን ማሳደግ ትችላለህ... Read more »
ተገኝ ብሩ ትምህርት ቤት ሆና የወላጆች በዓል ዝግጅት ላይ ከሌሎች የትምህርት ቤቱ ጓደኞቿ ጋር በመሆን የምታቀርበው ድራማና ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስሜቷ መተወንና መድረክ ላይ ዝግጅት ማቅረብ ስለምትወድ የምታደርገው እንጂ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ አዳማ ከተማን ካየኋት ትንሽ ስለቆየሁ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና እንደሀገር ህግ ለማስከበር እየተወሰደ ባለው እርምጃ ምክንያት እንቅስቃሴዋ ቀዝቀዝ ብሎ የማያት መስሎኝ ነበር። ነገር ግን እንደጠበኩት ሳይሆን የተለያዩ ግንባታዎች ሲከናወኑና በከተማዋ... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ በቀደሙት ዘመናት የነበሩት ትምህርት ቤቶቻችን ከመደበኛ ትምህርት በተጓዳኝ የክህሎት ትምህርትና ስልጠና ይሰጡ ነበር። ስነጽሁፍ፣ ቅርፃ ቅርፅ፣ ስዕል፣ ድራማ፣ ዘፈንና ውዝዋዜ፣ የመሳሰሉትን ማለት ነው። በዚህም ተሰጥዖቸውን በማዳበር ከመደበኛ ትምህርት ውጪ ሲሰጡ... Read more »
ተገኝ ብሩ በጠዋት ሥራና ጉዳያቸውን ጥለው የእኔና የሚስቴ ጉዳይ ለማየት የተሰበሰቡት ሽማግሌዎች ጠባብ የሆነውን ቤቴን ሞሉት፡፡ለአሥር ዓመታት የቆየሁበት ሰፈር ላይ የተግባባኋቸውና የምወዳቸው 6 ሰዎችን ሰበሰብኩ ።እኔ አንድ ጥግ ቆሜ የሚስቴና የእኔን ጉዳይ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የልጆች የወደፊት መልካም ሰብዕና ከሚመሠረትባቸው መንገዶች አንዱ “አርአያነት” ነው። ልጆች የመልካም ሥነ ምግባር ባለቤት፣ ብቁ ዜጋ ሆነው እንዲያድጉና በአካልም ሆነ በመንፈስ ጠንካራ እንዲሆኑ የሚያደርጓቸው ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ሁኔታዎች አሉ። ከእነዚህም... Read more »
ልጆች እንዴት ሠነበታችሁ? ትምህርት ከተጀመረ ሠነባበተ አይደል? አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ፈተና መጀመራቸውንም ሠምቻለሁ። እና ልጆች በኮሮና ምክንያት ለረጅም ጊዜ የተዘጋው ትምህርት ቤት ተከፍቶ በመማራቸው በርካታ ልጆች ደስተኛ መሆናቸውን ይናገራሉ። ልጆች ትምህርት ቤት... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ አቶ ዮሐንስ ተገኔ አንስቴቲስት (የሰመመን ህክምና ሰጪ)ናቸው።አዲስ አበባ በሚገኘው ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ይሠራሉ።በትርፍ ሰዓታቸው ደግሞ በድራማና በፊልም ተዋናይነት ይሳተፋሉ። አቶ ዮሐንስ በልጅነታቸው ከሠፈር ጓደኞቻቸው ጋራ ድራማ እያሉ ይሠሩ ነበር ፡፡በቀድሞው... Read more »