ተገኝ ብሩ ጎበዝ ወዴት ይሆን እየሄድን ነው? እ… ምን? ወደ ቤት፤አልያም ወደ ስራ ነው ያላችሁኝ? ኧረ ወገን እኔ ወዲህ ነኝ። እየሄዳችሁ ስላላችሁበት ቦታ አልያም መድረሻችሁ አይደለም ጥያቄዬ። አጠቃላይ ሁኔታችን ነው፣ስርዓትና ህግ አተገባበራችን፣... Read more »
አዲሱ ገረመው ጉዞ ወደ “የበረሃዋ ገነት ክፍል ሦስት ጸሐይዋ ንዳዷን እየጨመረች ነው። ረጅሙን የስምጥ ሸለቆ ጉዞ ተያይዘነዋል። ግራና ቀኙን ካጀበን በተለምዶ የወያኔ ዛፍ በሚል ከሚጠራው ተክል ጋር እየተፋጠጠን፣ እየታከክን በመጓዝ ወደ መተሐራ... Read more »
ተገኝ ብሩ ጎህ ከመቅደዱ በፊት ነቅቶ አልጋው ላይ ጋደም እንዳለ ራስጌው ከሚገኘው የመፅሀፍ መደርደሪያ አንዱን መፅሀፍ አንስቶ ማንበብ ጀመረ፤ በእንቅስቃሴው የነቃችውን ባለቤቱን ግንባርዋ ላይ ጠጋ ብሎ ሳማት። ”ምነው ፍቅር እንቅልፍ እንቢ አለህ... Read more »
በመልካም ስነምግባር የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር ትውልዱን ከልጅነቱ ጀምሮ በተገቢው መንገድ ማሳደግ እንደሚገባ በርካታ ጸሃፍት መክረዋል ዘክረዋል። በዛሬው ዕትማችን ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ፣ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት ስለ መልካም የልጆች አስተዳደግ ያካፈሉንን ምክሮች ይዘን ቀርበናል።... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ። ሰላም ነው። ለዛሬ በእማማ ዘይነባ አቡበከር ደረሞ ከተተረኩ የሀገራችን ተረቶች አንዱ የሆነውን ይዤላችሁ መጥቻለሁ። መልካም ንባብ። ከዕለታት አንድ ቀን ጅብና ቀበሮ ቤት ፍለጋ ይሄዳሉ። ጅቡ ትልቅ ቤት... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ “ዘፈንና ሥነቃል ከሀገራዊ ፋይዳ አንፃር “በሚል ርዕስ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በማንዴላ አዳራሽ፤ ከኢትዮጵያ ቋንቋዎች ባህል አካዳሚ ጋር በመተባበር የሁለት ቀናት ሀገር አቀፍ ጉባኤ ባለፈው ጥር... Read more »
ዳግም ከበደ ትህነግ ጥጋብና እብሪት ውስጥ ገብታ ጥቅምት 24 ቀን 2013 አ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝን “መብረቃዊ ጥቃት” ባለችው ግፍ ከጀርባ ወግታለች። ድርጊቱ በየትኛውም የአለም ፅንፍ ያልታየ ፊልም በሚመስል መልኩ መላው... Read more »
አዲሱ ገረመው አገራችን ካፈራቻቸው ምርጥና ዘርፈ ብዙ ከያኒያን መካከል አንዷ ናት፤ ዓለምጸሐይ ወዳጆ። ወደ ኪነ ጥበብ መድረክ መውጣት ከጀመረችም ሃምሳ ዓመታትን አስቆጥራለች። በ13 ዓመቷ ወደ ኪነ ጥበብ አለም የተቀላቀለችው አርቲስቷ እድሜዋን ሙሉ... Read more »
አብርሃም ተወልደ አሁን ባለው እሳቤ አዝማሪ ማለት ድምፃዊ እና የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ነው።ቀደም ባለው እሳቤ ደግሞ አዝማሪ አመሥጋኝ፤ የሃይማኖታዊ ዝማሬዎች መሪ የሚል ነበር።አዝማሪነት እስከ ቅርብ ዘመናት ድረስም “አዝማሪ” እና “ዓለም አጫዋች” በሚል... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ወይዘሮ ዘመናይ አስፋው ይባላሉ። የብዙ ልጆች፣ አረጋውያንና ሴቶች ተንከባካቢ እናት ናቸው። በሥራቸው ከ76 በላይ ሰዎችን አቅፈው እየተንከባከቡ ይገኛሉ። ይህ የሆነው ደግሞ ‹‹የሰው ለሰው ህጻናትና አረጋውያን በጎ አድራጎት›› ድርጅት በተሰኘ የበጎ... Read more »