ጽጌረዳ ጫንያለው በሰሜን ኮርያ በዲፕሎማትነት ለአራት ዓመታት ሰርተዋል።በውጪ ጉዳይም እንዲሁ በኢኮኖሚክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ከዚህ ያላነሰ እድሜ አገልግለዋል።በእነዚህ ጊዜያትም አገርን ሊጠቅሙ የሚችሉ ለውጦችን አምጥተዋል።ከዚህ ሁሉ ግን ገጠራማው ቦታ ላይ ወርደው የሰሩት ሥራ ብዙ... Read more »
አብርሃምተወልደ የታክሲው ሰልፍ በጣም ረጅም ቢሆንም ከቤት አይቀርምና ተቀላቀልኩት። ብቅ የሚል ታክሲ ግን የለም፤ የትራፊክ መጨናነቅ አለ ማለት ነው ብዬ ራሴን አጽናናሁ። ሃሳብ ውስጥ ነኝ። ለራሴ ሳውጠነጥን ቆይቼ የሚመጣው ታክሲ ሁሉ በስርዓቱ... Read more »
ተገኝ ብሩ አካባቢው ሰው የማይላወስበት ምድረ በዳ ይመስል ጭር ብሏል። የፀሐዩ ንዳድ ሁሉንም ሰው በየቤቱ በየስርቻው ከቶታል። ንፋሱም እንደ እሳት ወላፈን ይጋረፋል። አንድ ጎልማሳ እንደ ነገሩ ከላዩ ላይ የጣለው ስስ ነጠላ ከሰውነቱ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ረዳት ፕሮፌሠር መቅደስ ደሴ ይባላሉ። በአገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ በተቋቋመው የሴት አመራሮችና መምህራን መረብ ውስጥ ሥራ አሥፈጻሚ ናቸው። የግብርና ምጣኔ ሀብት ምሩቅ ሲሆኑ፤ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን... Read more »
ወይዘሮ ሳራ ዘመኑ በአሜሪካን አገር የሚኖሩ የህክምና ባለሙያ ናቸው። ወይዘሮ ሳራ የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ ልጆቻቸውን በተገቢው መልኩ አሳድገው ለከፍተኛ ትምህርት ያበቁ ሴት ናቸው። የልጆች አስተዳደግ ላይ ቪዲዮዎች እየሰሩ ህብረተሰቡን በማህበራዊ ሚዲያ... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላም ነው። ልጆች በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች እየበዙ ስለመጡ እንደበፊቱ ትምህርት ቤት እንዳይዘጋ አድርጉ የተባላችሁትን ጥንቃቄ በሙሉ አድርጉ እሺ። ስለ ጥንቃቄያችሁ ያነጋገርኳቸው ልጆች ማስክ በትክክል እንዳማታደርጉ ነግረውኛል።... Read more »
አብርሃም ተወልደ “የዓባይ ፖለቲካና የባዕዳን ተልዕኮ” የተሰኘውና በጋዜጠኛ ስላባት ማናዬ ተፅፎ ለህትመት የበቃውን መፅሀፍ ይዘት ለመዳሰስ ሞከርን። ፀሀፊው እንደ ጋዜጠኛ ነገሮችን በነፃነት ሚዛናዊ በሆነ መልክ የሚያይ፣ እንደ አገር ወዳድ ዜጋ ስለአገሩ መልካም... Read more »
የእረሱነኝ ወገኔ ሀገራችን በየአመቱ የምትሰበስበው ገቢ እየጨመረ ነው። ገቢው ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ያህል ባይሆንም እድገት እያሳየ ይገኛል። በተለያየ ምክንያት ሳይሰበሰብ የሚቀረው ገቢ ግን ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ገቢው በሚፈለገው መልኩ ላለማደጉ ምክንያት ከሚሆኑት መካከል... Read more »
ተገኝ ብሩ ከልጅነቱ ጀምሮ ጥልቅ የሆነ የማንበብ ፍቅር በውስጡ አደረ። ለንባብ ፍቅር ማስታገሻ ይሆነው ዘንድ ደግሞ ቤተመፅሀፍ መዋያው፣ማንበቢያ ስፍራዎች ደግሞ ማዘውተሪያው ሆኑ። ማንበብ የማይደክመው፤የሚነበቡ መፅሀፍት ደግሞ ደጋግሞ ያበረከተ ደራሲ ነው። በመፅሀፍት ብቻ... Read more »
ዋለልኝ አየለ ባህል ዘርፈ ብዙ ብያኔ እንዳለው የዘርፉ ተመራማሪዎች ይገልጻሉ። ሰፊ ሀሳብ ስለሆነ አንድ ወጥ የሆነ ብያኔ የለውም። በአጭሩ ግን የአንድ ማህበረሰብ ምንነት መገለጫ ነው ተብሎ ይገለጻል። ባህል ሲባል አለባበስና አጨፋፈር ነው... Read more »