አዲሱ ገረመው በተለምዷዊ ትርጓሜ፤ “ሥነ-ጥበብ” ወይም “አርት” በጥቅል “ክኂሎት” የሚል ትርጓሜ ሲይዝ፤ በተለይ የ“ደስታ” ወይም የ“ተዝናኖት” ምንጭ መሆን የሚችልን ነገር የመፍጠር ችሎታ እንደሆነ ተደርጎ ይተረጎማል:: የአንድ ሥነ-ውበት ሙያ ባለቤት የሆነ ሰው “የሥነ-ጥበብ... Read more »
ይቤ ከደጃች.ውቤ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት የመንግሥት ገቢ እያደገ መምጣቱን አስታውቀዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደተናሩት፤ ሀገሪቱ በ2010... Read more »
አዲሱ ገረመው በ1962 በጅማ ከተማ ነው የተወለደው። እስከ ስምንተኛ ክፍል እዚያው ጅማ ተምሯል:: ከዘጠነኛ እስከ 12ኛ ክፍል አዲስ አበባ ሽመልስ ሀብቴ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትሏል:: በመቀጠልም አዲስ አበባ ንግድ ሥራ... Read more »
ይቤ ከደጃች. ውቤ ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት ይባላል። ዞረን ዞረን የምንመለስበትን ቤት መቼም እንደነገሩ አናረገውም። ማረፊያችን ፣ገበናችን ነውና ብዙ አውጥተን እናሰማምረዋለን። አዎን እረፍት ጥሩ ስፍራን ይሻልና የምናርፍበት ቦታ ጥሩ መሆን... Read more »
አስመረት ብስራት ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? መቼም ሰው ራሱን ከተካ በኋላ ልጁ በአግባቡ በአካልም በስነ ልቦናም ጎልብቶ አንዲያድግለት ይፈልጋል። ሁሉም ወላጅ የራሱን ጥረት ያደርጋል፤ ነገር ግን በእውቀትና በክህሎት የታገዘ የልጆች አስተዳደግ እንዲኖር ለማድረግ... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ዛሬ በመጋቢ እንየው ገሠሠ የተፃፈውን ተረት ይዤላችሁ መጥቻለሁ። መልካም ንባብ። ሰባት ሞኝ ልጆች ያሏቸው ባልና ሚስት ነበሩ። እናትየው እንዲህ እያለች ትፀልይ ነበር “አምላኬሆይ፣ ለምን ሰባት... Read more »
አዲሱ ገረመው ዛሬ በዓለማችን በርካታ አሳሳቢ ጉዳዮች እየተከሰቱ ነው።ከሀብት ጎን ድህነት፤ ከእውቀት ጎን ማይምነት፤ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ እምርታ ጎን ርሀብ፣ እርዛትና መጠለያ ማጣት በተለያዩ በሽታዎች አሰቃቂ የሕይወት ህልፈት የዘመናችን መገለጫዎች ናቸው።የሰው ልጅ ለራሱ... Read more »
ተገኝ ብሩ እንደ አገራችን ትልቅነት ያልተለቀው የፖለቲካ ልምዳችን ውድ ጊዜያችንን አለዝቦብን ለአገርና ለወገን የምንሰራበት ጥሩ ጊዜያችንን እንዲነጥቀን አንፈቅድምና ተማርን የምትሉ /ኤሊቶች/ ፖለቲካውን እናሾረዋለን የምትሉ የዘርፉ ተዋናዮች እባካችሁን ዘመናችንን አትቀሙን። ዘመኑን ኖሮ የሌሎችን... Read more »
አብርሃም ተወልደ ታዋቂው የፍልስፍና ሰው ኮንፊሽየስ “በየትኛውም ሁኔታ ጊዜ የለኝም፤ እረፍት የሚባል አላውቅም ብለህ የምታስብ ቢሆን እንኳ ለራስህ እና ለማንበብ የግድ ጊዜ መስጠት አለብህ። ይህን አላደረክም ማለት ግን በገዛ ፍላጎትህ ራስህን አላዋቂ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ‹‹በዘንባባ የተዋበች፣ጣና የተሰኘ ሐይቅ ያላት፡፡ውሃው እንደ ህንድ ውቅያኖስ ጨው ያለው ሳይሆን፣ሰውም ከብቱም ሊጠጣው የሚችል፡፡በውስጡ ዓሳን ጨምሮ ብዝሓ ህይወት የሚኖርበት፡፡በጀልባ ለሁለትና ለሶስት ሰአታት የሚኬድበት፣ትንሽ ኩሬ ሳይሆን ሰፊና ትልቅ የውሃ ሀብት ያላት››... Read more »