ወላጆች ስለ ልጆች አስተዳደግ ያላቸው የተሳሳተ ግንዛቤ

ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች መልዕክትን ማስተላለፍ ከጀመሩ ሠነባብተዋል። ወይዘሮ ሣራ የሕክምና ባለሙያ ሲሆኑ፤ በማህበራዊ መገናኛ ለወላጆች የተለያዩ ሐሳቦችን እያነሱ ያካፍላሉ። እሳቸውን ማግኘት የፈለገ ሰው ቢኖር በዚህ የኢሜል አድራሻ ያግኙኝ ብለዋል።... Read more »

የአባትየው ውርስ

ልጆቼ እንዴት ሰነበታችሁ ዓመቱ አልቆ የፈተና ወቅት ደረሰ አይደል? በዚህ የፈተና ወቅት ላይ ደግሞ ማጥናት እጅግ አስፈላጊ ነው። ፈተና አልቆ ረጅሙን የእረፍት ጊዜ ምንባብን በመለማመድ ጎበዝ አንባቢ ለመሆን እንደምትዘጋጁ አልጠራጠርም። ልጆች በሃገራችን... Read more »

ከእንክርዳድ መሀል የተገኘ እንክርዳድ

አሸባሪው፣ ብሄረተኛው፣ ጠባቡ፣ እኩዩ የሚሉት ሁሉ ይገልጹታል፤ ህወሃትን:: አሸባሪነት ደግሞ በአዋጅ የተሰጠው ሥያሜ ነው:: የዚህ አሸባሪ ቡድን ፍልስፍና አብዛኛውን ሰው (ፊደል ቆጠረ የሚባለውን ጨምሮ/ መሠረት አልባ አድርጓል:: በአሸባሪነት መንፈሱ ተበክለው በራሳቸው ሣይተማመኑ... Read more »

“ስኬታማ ሰው ከራሱ ጋር ጦርነት የሚከፍት ነው” ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረማርያም

የተወለደው ባሌ ጎባ ነው:: ያደገው ደግሞ ደብረ ዘይት ከተማ። ሥራና ኑሮው ደግሞ አዲስ አበባ:: እስከ ስድስት ዓመቱ እንደማንኛውም ታዳጊ ህጻን ቦርቋል፤ ተጫውቷል:: ከጊዜ በኋላ ግን በስህተት ታፋዋው ላይ በተወጋ መርፌ ምክንያት እግሮቹ... Read more »

የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማነቃቃት

የቱሪዝም ኢንዱስትሪው ዓመቱን ሙሉ ጎብኝዎችን በማስተናገድ ገቢ እንዲያመነጭ ይጠበቃል:: ሆኖም ግን ሥራው ወቅታዊ ነው እየተባለ ተለምዷዊ አሠራር ለዘመናት ሲሰራበት መቆየቱ ይታወቃል:: በመሆኑም ሽርጉዱ ወይም እንቅስቃሴው የሚጀመረው በዚሁ በሚጠበቅበት ወቅት ብቻ ነው:: በዘርፉ... Read more »

የላም በረት ፣ኮተቤ ካራ መንገድ- የነዋሪው ተስፋ

መንግስት ለመንገድ መሰረተ ልማት አስፈላጊነት አጽንኦት በመስጠት በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ ግንባታዎችን አካሂዷል፤ እያካሄደም ይገኛል። በዚህ ግንባታም ክልልን ከክልል፣ ዞንን ከዞን ፣ወረዳን ከወረዳ፣ ከተማን ከከተማ፣ ቀበሌን ከቀበሌ ማስተሳሰር ተችሏል፤ ለማስተሳሰርም እየተሰራ ነው።... Read more »

ያልሰከነ ስሜት

ወደ ጆሮ ሲደርስ ልስልስ ብሎ ገብቶ ከራስ ጋር የሚዋሀድ ድምፅ፤ ቢሰሙት የማይጠገብ ለዛ ቅላፄ አቀርቅሬ እየጎረጎርኩት ካለው ስልኬ አባነነኝ። “ሰልፉ የት ነው?” የሚል ድምፅ ስሰማ አንገቴን ቀና አድርጌ የጠያቂውን ማንነት እያየሁ “ፒያሳ”... Read more »

ኮቪድ-19 የልጆችን ጉልበት ብዝበዛ አባብሶታል “በምንም እና በማንም የማይተኩ ልጆቻችንን ልንጠብቃቸው ይገባል”

የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኑሴፍ) እ.ኤ.አ በ2020 ሪፖርቱ በመላው ዓለም 152 ሚሊዮን ልጆች ለጉልበት ብዝበዛ መዳረጋቸውን ገልፇል። ይህ ቁጥር ካለፉት አራት ዓመታት ጋር ሲነፃጸር በ8 ነጥብ 4 ሚሊዮን ጭማሪ አለው ።... Read more »

ትንሿ ወፍና ዝሆኑ

 ልጆች እንዴት ናችሁ? በአንድ ወቅት አንድ ዝሆንና አንዲት ዛፍ ላይ ባለው ጎጆዋ ውስጥ እንቁላሎቿን ታቅፋ የምትኖር ትንሽ ወፍ ነበሩ። ከጥቂት ጊዜ በኋላ የወፏ እንቁላሎች ተፈለፈሉ። ታዲያ አንድ ቀን ወፏ ለልጆቿ ምግብ ልታመጣ... Read more »

ሠዓሊነትና እናትነት

ትውልዷ እና ዕድገቷ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። መደበኛ ትምህርቷን በገብረ ጉራቻ ከተማ እስከ 12ኛ ክፍል ተምራለች፤ በአዲስ አበባ በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲም በአካውንቲንግ ዲግሪ ተመርቃለች። እማወራና የአራት ልጆች እናት ነች፤ ወይዘሮ ሣራ... Read more »