የተጠናቀቀው ዓመት ለኪነ ጥበብ መልካም ዓመት ነበር ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ሆን ተብሎ የተዘነጋው የኪነ ጥበብ ዘርፍ አሁን ላይ የመንግስትን ትኩረት ማግኘት ጀምሯል:: የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩም ፤በሌሎች የመንግስት ተቋማትም ዘንድ እውቅና... Read more »
ሳዋ ሳዋ ሳዋሌ….አንድ ሰሞን ይህን ዘፈን ያልሰማ እና ወዝወዝ ያላለበት ሰው አይገኝም:: በተለይ አዲስ አበባ ሙዚቃው በወጣ ሰሞን በዚህ አፍሪካዊ ምት ያለው ሙዚቃ ስትደንስ ከርማለች:: በአጭሩ ሙዚቃው በወጣበት ሰሞን የኢትዮጵያን የሙዘቃ ሰንጠረዥ... Read more »
ባንዳ እናት አገሩን ክዶ ባእድን ወዶ ተላምዶ አገር የሚወጋ ዜጋ ነው፡፡ ባንዳ ለጥቅሙ የባእድ ክንድ ሆኖ መረጃ የሚሰጥ ጠላት ነው፡፡ ከወገን እየተጠጋ ወገኑን የሚወጋ የባእድ መሣሪያ ነው፡፡ ባንዳ ዕኩይ ስሙ ጎልቶ የወጣው... Read more »
ኢትዮጵያ ከሌላው ዓለም በተለየ የራሷ የዘመን ስሌትና ቀመር ያላት ጥንታዊት አገር ናት። ክረምት አልፎ መስከረም ሲጠባ፣ አሮጌ አመት ሄዶ አዲሱ ይገባል :: ለኢትዮጵያውያን መስከረም የአመት መጀመሪያ ወር ናት:: ከአንዱ ዘመን ወደ ሌላው... Read more »
በአዕምሮ ጤና አገራችን ካፈራቻቸው በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች መካከል አንዷ ናቸው:: ለአገራቸው ሲሉ የሚሳሱት ነገር የሌላቸውና ብዙ መደላደል ቢኖርም ለአገር ሲባል ይተዋልን በተግባር ያሳዩም ናቸው:: ምክንያቱም በአሜሪካን አገር የሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎችን በማስተማር ከፍተኛ... Read more »
በዛሬ የጋዜጠኛው ቅኝታችን የአዲስ አበባ የዓድስ ዓመት ዋዜማ ድባብ ተዘዋውረን ልናስመለክታችሁ ወደድን። በዚህ ጊዜ አዲስ ትለያለች። ከእግረኛ መንገደኝነት ወደ ገበያነት የሚለወጡ የአዲስ አበባ ዋና ጎዳናዎች ሞቅ ደመቅ ብለው በአውዳመት ሙዚቃ የበዓል ድባብ... Read more »
“አበባዮሽ… ለምለም…አበባዮሽ… ለምለም ባለእንጀሮቼ ለምለም ግቡ በተራ ለምለም” በጠዋት ብንን ስል አልጋዬ ላይ እደተጋደምኩ የሰማሁት ድምፅ ነው። ዛሬ አዲስ አመት ነው፤ እኔም አሮጌው ላይ ተኝቼ በአዲሱ ነቅቻለሁ ማለት ነው። ተኝቼ ብውል ደስ... Read more »
ልጆች እንዴ ናችሁ? ሁሉ ሰላም ነው? የክረምቱ ወራት አልቆ አዲስ ዓመት እየመጣ እንደሆነ አወቃችሁ አይደል ልጆቼ አዲሱን ዓመት በድስታ ለመቀበል ዝግጅት እያደረጋችሁ ነው? ውዶቼ ለቀጣይ የትምህርት ዓመት በርትታችሁ ተዘጋጁ እሺ? ልጆቼ ማንበብ... Read more »
ወላጆች ልጆቻቸው በቂ ምግብ ያልበሉ ሲመስላቸው የሚጨነቁት ጭንቀት ልጆቹም አልበላም ማለታቸውን የሚያቆሙት ነገር ሁሌም የወላጆች መወያያ ርእስ ነው። ልጆቻችን ምግብ እንዲበሉልን ማድረግ የምንችልባቸው 20 ዘዴዎች በሚል የህፃናት ሀኪሞች በቴሌግራም ገፃቸው ያካፈሉንን እነሆ... Read more »
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴአትር የተጀመረበትን 100ኛ አመት በማስመልከት ለአምስት ቀን የሚቆይ የቴአትር ፌስቲቫል ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በ5ቱ ቀን 447 ከያኒያን የተሳተፉባቸው 46 አንጋፋ ቴአትሮች የቀረቡ ሲሆን ለቴአትር አፍቃሪያን የአይን አዋጅ የሆነ ቡፌ ነበር፡፡... Read more »