ልጆች ምግብ በአግባቡ እንዲመገቡ ምን ማድረግ አለብን

ወላጆች ልጆቻቸው በቂ ምግብ ያልበሉ ሲመስላቸው የሚጨነቁት ጭንቀት ልጆቹም አልበላም ማለታቸውን የሚያቆሙት ነገር ሁሌም የወላጆች መወያያ ርእስ ነው። ልጆቻችን ምግብ እንዲበሉልን ማድረግ የምንችልባቸው 20 ዘዴዎች በሚል የህፃናት ሀኪሞች በቴሌግራም ገፃቸው ያካፈሉንን እነሆ... Read more »

ተረት ተረት፡- በቅሎዋ ዋርዲት

በመስፍን ሃብተማሪያም የተተረከ አንዲት ዋርዲት የምትባል ቆንጆ በቅሎ በአንድ መንደር ውስጥ ትኖር ነበር። ጓደኞቿም ሁሉ ይቀኑባት ነበር። ታዲያ አንድ ቀን ዋርዲት ውሃ ልትጠጣ ወደ ወንዝ በመውረድ ላይ ሳለች ከአንድ ድንጉላ ፈረስ ጋር... Read more »

ከኪነ ጥበብ ዘማቾቹ አንደበት

ጥበብ መፍለቂያዋና መፍሰሻዋ ብዙ ነው። ጥበብ አብዝታ ሰላምን ትሻለች። በሰላም ውስጥ ስትፈልቅ ታዝናናለች መንፈስን ሀሴት ታላብሳለች። ጥበብ በችግር ውስጥም ትከሰታለች። ያኔ ደግሞ ብሶትን፣ ቁጭትን ክፋትንና ጉዳትን እያስታወሰች የተሰበረን መንፈስ ታክማለች። ትጠግናለች። ጥበብ... Read more »

አባገዳና ሀደ ስንቄዎች ስለእሬቻ

በኢትዮጵያ ወርሃ መስከረምን ተከትለው በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል የገዳ ሥርዓት አንዱ አካልና የኦሮሞ ሕዝብ የአንድነት፣ የመተሳሰብና የምስጋና በዓል የሆነው ኢሬቻ ነው። ኢሬቻ እሳቤው ፍቅርና መተሳሰብ ሆኖ የኦሮሞ ሕዝብ በዓይኑ ማየት የማይችለውን አምላክ... Read more »

የአዲስ ዓመት ገጽ

በትረ ሙሴ (መልከ ኢትዮጵያ) የሰው ልጅ ታሪክ አለው። ታሪክ ደግሞ በጊዜና በዘመን ውስጥ ያልፋል። የእያንዳንዳችን ታሪክ ከውልደት የሚጀምር በሞት የሚጠናቀቅ የዘመን ሀቅ ነው። ይህ ተፈጥሯዊ እውነት ደግሞ የሰውን ልጅ ማረፊያ አድርጎ በተቀመጠለት... Read more »

«ኢትዮጵያ አንድነቷን ጠብቃና ፀንታ ወደፊትም ትቀጥላለች» ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት

አድናቂዎቹ በተለየ የአዘፋፈን ስልቱና በሚያነሳቸው ቁም ነገር አዘል ዜማዎቹ ይወዱታል። በተለይ የኔ ደሀ፣ አምናታለሁ፣ ድሬ ድሬ የተሰኙ ዜማዎቹ ከድምፃውያን መሀከል ከፊት ያሰለፉ እጅግም የተወደዱለት ዜማዎቹ ናቸው። በሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ጎልተው የተደመጡለትና ተወዳጅ... Read more »

‹‹ አስተሳሰቡ የተስተካከለ ሰው ከጉልበቱም ሆነ ከእውቀቱ የሚቆጥበው ነገር የለም››ሲስተር ብዙአየሁ ቢያዝን በአማራ ክልል የገቢዎች ቢሮ ሀላፊ

የህልውና ዘመቻውን በማበረታት የአንድ ሰሞን የማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ነበሩ። ጦርነቱ ጋር በትኩሱ ደርሰው የማህበረሰቡን ችግር፣ የዘማቹን ሁኔታ ያዩና በቅርባቸው ያሉ ባለሀብቶችን ጭምር ያሳዩም ናቸው። ከዚህም በላይ የድጋፍ ማሰባሰብ ሥራዎችን በመስራትና ከዚያ በላይ... Read more »

ፒያሳን በጨረፍታ ስንቃኛት

ፒያሳ ሲባል በተለይ ለአዲስ አበቤው እምብርት በመሆኑ የማያውቀው የለም:፡፡ በዘመናችን በአራዳ ክፍለ ከተማ ሥር የታቀፈችው ፒያሳ ፤ አራዳ በሚል ስያሜ ትጠራ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ስምና ዝናዋ የፀናው ግን በፒያሳ አካባቢ ነበር፡፡ በወቅቱ... Read more »

እውነት ሲቀርብ

ወለል በቀይ አበባ ንስንስ ፈክቷል። ጠባቡ ክፍል በሻማ መብራት ተውቧል። የእራት ቀሚስ የለበሰች እጅግ የተዋበች እንስት አጠገብ ጓደኛዬ ሰለሞን ተንበርክኮ ከኪሱ ቀለበት አውልቆ “ታገቢኛለሽ” ጥያቄ ለፅጌረዳ ሲያቀርብ ከፊታቸው ደስ የማይል ስሜት እየተሰማኝ... Read more »

አበባይሆሽ (ለምለም)

አስመረት ብስራት ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። በአዲሱ አመት ሰላምና ተስፋ እንዲሁም የአዲስ ነገር ብስራት የምንሰማበት ይሁልን እያልኩኝ ለአዲስ አመት በከተማ አከባቢ ወንድ ልጆች አበባ በመሳል የመልካም ምኞት መግለጫቸውን ሲሰጡ ሴቶች ደግሞ... Read more »