በመስኮቱ በኩል እሳታማ ጀምበር ትታየዋለች፤ በአፍላ የጎህ ጸዳል የተከበበች፡፡ ከእንቅልፉ ሲነሳ ደስ እያለው ነበር፤ ኮቱን ሲለብስ፣ ከረቫቱን ሲያደርግ፣ ቁርሱን ሲበላ ደስ እያለው ነበር፡፡ ከቀኖች ሁሉ ጠዋት ደስ ይለዋል፡፡ ቢሮው ሲገባ ሮማን የለችም፤... Read more »
የሥነ ጥበብ ሰዎች አንድ የሚሉት ነገር አለ። ‹‹አርቲስት›› የሚለው ቃል የሚያገለግለው ለሠዓሊ ነው። ‹‹አርት›› የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የቅርጻቅርጽና የሥዕል የፈጠራ ሥራዎችን የሚገልጽ ነው። እርግጥ ነው ሌሎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችም የፈጠራ ውጤቶች ናቸው።... Read more »
ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ በጥሩ ሁኔታ አለፈ? ጥሩ ነበር እንደምትሉኝ እገምታለሁምክንያቱም እናንተ ጎበዝና ጥንቁቅ ስለሆናችሁ ነገሮችን በአግባቡና በእቅድ ታስሔዳላችሁበዚያ ላይ በደንብ እየተማራችሁ እንደሆነ አምናለሁጥናት ከአሁኑም ጀምራችኋልይህንን ካላደረጋችሁ ጥሩ አይደለምመደራረብ ሲበዛባቸው ብዙ ችግር... Read more »
መግቢያ፡ ታላቅ ሥራ የሚከወንባት ታላቅ ጥበብ ያኔ ገና ድሮ የሰው ልጆች ስማቸውን ለማስጠራት አስበው ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ ለመሥራት ሳይንጠራሩ፤ ፈጣሪም የሰዎች ሙከራ ተሳክቶ ሰማይ ድረስ ሄደው ቤቱን እንዳያጣቡበት አስቦ እርስ... Read more »
የጥቅምት ብርድ እትት እያረገኝ ወደ ቤቴ አቀናሁ:: ጥቅምት ቅልጥም የሚበላበት ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ የገባኝ ሦስት ያህል ልብስ ደራርቤ እትት ማለቴን ሳይ ነበር:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጥበበኛ ነው:: መስከረምን ለተስፋና ለአደይ አበባ ሰጥቶ... Read more »
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ከ2012 ዓ.ም አጋማሽ በፊት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተዘዋወረ የሥነ ፅሁፍ መድረኮችን ያዘጋጅ ነበር። በጉዞዎቹም ደራሲያን እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎችን ያሳትፍ ነበር፡፡ እነዚህ ደራሲያን እና ታዋቂ ሰዎች ጉዞው በተዘጋጀበት አካባቢ... Read more »
ከብዙ ዓመታት በፊት አንድ ሃብታም ነጋዴ ነበር። አንድ ቀን ሱቁ በር ላይ “አይኖቼ የሚያዩትን ማንኛውም ነገር መግዛት እችላለሁ።” የሚል ማስታወቂያ ለጠፈ። ንጉሱም በከተማዋ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የነጋዴውን ሱቅ ሲጎበኝ ማስታወቂያውን አየ። ከንጉሱ... Read more »
ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይነገራል። ለዚህ ደግሞ በርካታ ማሳያዎችን ማንሳት ይቻላል። ብዙ ወደኋላ መሄድ ሳይጠበቅብን በአዲስ አበባና እምቅ የቱሪዝም ሃብት ባላቸው አካባቢዎች ላይ “መዳረሻዎችን”... Read more »
ጊፋታ የወላይታ ዘመን መለወጫ ነው።ከአሮጌ ነገር ወደ አዲስ ነገር መራመድን፣ ከአሮጌ መንፈስ ወደ አዲስ መንፈስ መለወጥን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገርን የሚገልጽ የአዲስ ዓመት ብስራት ሲሆን፣በጥቅሉ ጊፋታ የሚለው ቃል ትርጉም በኩር ወይም ታላቅ... Read more »
ኪነ ጥበብ በየዘመኑ የተለያየ ባህሪ ይላበሳል። ለዚህም ነው የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ‹‹የዚህ ዘመንና የዚያ ዘመን ኪነ ጥበብ›› የሚሉት። በየመዘኑ የተለያየ ባህሪ እንዲኖረው ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከልም ኪነጥበቡ የተገኘበት ዘመን ወቅታዊና አስተዳደራዊ ሥርዓት ባህሪ... Read more »