ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖሩ የሙዚቃ ንጉሡ ተዋጊ ዜማዎች

መግቢያ፡ ታላቅ ሥራ የሚከወንባት ታላቅ ጥበብ ያኔ ገና ድሮ የሰው ልጆች ስማቸውን ለማስጠራት አስበው ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ ለመሥራት ሳይንጠራሩ፤ ፈጣሪም የሰዎች ሙከራ ተሳክቶ ሰማይ ድረስ ሄደው ቤቱን እንዳያጣቡበት አስቦ እርስ... Read more »

ወጋገን

የጥቅምት ብርድ እትት እያረገኝ ወደ ቤቴ አቀናሁ:: ጥቅምት ቅልጥም የሚበላበት ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ የገባኝ ሦስት ያህል ልብስ ደራርቤ እትት ማለቴን ሳይ ነበር:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጥበበኛ ነው:: መስከረምን ለተስፋና ለአደይ አበባ ሰጥቶ... Read more »

የሥነ ጽሑፍ መድረኮች ለምን ተቀዛቀዙ ?

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ከ2012 ዓ.ም አጋማሽ በፊት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተዘዋወረ የሥነ ፅሁፍ መድረኮችን ያዘጋጅ ነበር። በጉዞዎቹም ደራሲያን እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎችን ያሳትፍ ነበር፡፡ እነዚህ ደራሲያን እና ታዋቂ ሰዎች ጉዞው በተዘጋጀበት አካባቢ... Read more »

ተረት ተረት፡- ዓይን ያየውን ገንዘብ ይገዛዋል

ከብዙ ዓመታት በፊት አንድ ሃብታም ነጋዴ ነበር። አንድ ቀን ሱቁ በር ላይ “አይኖቼ የሚያዩትን ማንኛውም ነገር መግዛት እችላለሁ።” የሚል ማስታወቂያ ለጠፈ። ንጉሱም በከተማዋ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የነጋዴውን ሱቅ ሲጎበኝ ማስታወቂያውን አየ። ከንጉሱ... Read more »

አስጎብኚ ማህበራት-ተጨማሪ የቱሪዝም ዘርፉ አቅም

ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይነገራል። ለዚህ ደግሞ በርካታ ማሳያዎችን ማንሳት ይቻላል። ብዙ ወደኋላ መሄድ ሳይጠበቅብን በአዲስ አበባና እምቅ የቱሪዝም ሃብት ባላቸው አካባቢዎች ላይ “መዳረሻዎችን”... Read more »

ጊፋታ ለሰላም፣ ጊፋታ ለቁጠባ ባህል

ጊፋታ የወላይታ ዘመን መለወጫ ነው።ከአሮጌ ነገር ወደ አዲስ ነገር መራመድን፣ ከአሮጌ መንፈስ ወደ አዲስ መንፈስ መለወጥን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገርን የሚገልጽ የአዲስ ዓመት ብስራት ሲሆን፣በጥቅሉ ጊፋታ የሚለው ቃል ትርጉም በኩር ወይም ታላቅ... Read more »

ኪነጥበብ በዚህ ዘመን

ኪነ ጥበብ በየዘመኑ የተለያየ ባህሪ ይላበሳል። ለዚህም ነው የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ‹‹የዚህ ዘመንና የዚያ ዘመን ኪነ ጥበብ›› የሚሉት። በየመዘኑ የተለያየ ባህሪ እንዲኖረው ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከልም ኪነጥበቡ የተገኘበት ዘመን ወቅታዊና አስተዳደራዊ ሥርዓት ባህሪ... Read more »

ልጆች፣ “ የኢትዮጵያ ልጆች አባት” ማን ናቸው?

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ ልጆች፣ በጣም ጥሩ!!! (ይህ የአባባ ተስፋዬ የቴሌቪዥን መግቢያ ንግግርን መሰረት ያደረገ መግቢያ ሲሆን)፤ ይህን ያነበበም ሆነ ሲነበብም ሆነ ሲነገር የሰማ ሁሉ አባባ ተስፋዬ (አርቲስት ተስፋዬ... Read more »

በዓለ ሲመቱን ያደመቁ ባህላዊ እሴቶች

አዲስ ምእራፍ ተጀምሯል። ይህን ብሩህ ተስፋ አብሳሪ እለት ደግሞ ኢትዮጵያውያን (ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች) በጋራ አድምቀውታል። ዜጎች አዲስ የተመሰረተውን መንግስት ስልጣኑን የሰጡት ይሁንታ የሰጡት በምርጫ ድምፅ ብቻ ሳይሆን በምስረታው ስነ ስርአት ላይ... Read more »

የክረምት ጸጋ

ክረምት ይወዳል፤ ክረምት የነፍሱ ደስታ ነው። ሰማይ ሲደማምን ጉም ሲውጠው ቀዬው ትዝታ ይወስደዋል። አብዛኞቹ የልጅነት ትዝታዎቹ በክረምት የተፈጠሩ ናቸው። አድጎ እንኳን የክረምት ጸጋ አልሸሸውም። ትላንትም ዛሬም በክረምት ጸጋ ውስጥ ነው። እየዘነበ ነው።... Read more »