‹‹ደጋግሞ መሞከር የሕይወትን ጉዞ መቀጠል ነው›› አቶ በላይ ደዊሶ

ለዛሬ የሕይወት ገጽታ አምድ እንግዳችን ያደረግናቸው ሰው አቶ በላይ ደዊሶ የሚባሉ ሲሆን፤ የብዙ ሙያ ባለቤት ናቸው። ተምረው ያመጡት ሳይሆን በተፈጥሮ የተሰጣቸውን በልምድና በመኖር እያዳበሩት ያገኙት ነው። ለዚህም አንድ መፈክር አላቸው። ‹‹አዕምሮ ከአምላክ... Read more »

ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ክስተት

በኪነ ጥበብ ብዙ ነገሮች ይገለጣሉ። ኪነ ጥበብን ከሌሎች አገላለጾች የሚለየው ደግሞ ስሜት ውስጥ የሚገባ መሆኑ ነው። በረቂቅ ቋንቋ የሚገለጽ፣ በቅኔ የሚተረጎም፣ በዜማ የሚቃኝ መሆኑ ነው። የአገር ታሪክ፣ ባህል፣ የማሕበረሰብ ሥነ ልቦና… በአጠቃላይ... Read more »

በቱሉ ዲምቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቤተ-መጻሕፍት ተከፈተ

ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው፣ እየጎበዛችሁ ነው አይደል? ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ በቱሉ ዲምቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች “ኆኅተ ሰላም” የተሰኘ ቤተ-መጻሕፍት ምርቃት እና የንባብ ቀን አካሒዶ ነበር፡፡ በዝግጅቱ ላይ... Read more »

የአርቲስት እንዬ ታከለ (የስክስታዋ ንግስት ) የጥበብ ጉዞ

 ልጅነት እና ዕድገት አርቲስት እንዬ ታከለ በቀድሞ አጠራሩ በጌምድር ክፍለ ሀገር ጎንደር ማሩ ቀመስ ደንቢያ ቆላድባ የትውልድ ሀገሯ የልጅነት ቀዬዋ ነው። እናቷ ወ/ሮ ብርጭቆ ፈንታሁን አባቷ ደግሞ አቶ ታከለ አወቀ ይባላሉ። ልጅነቷን... Read more »

ለሁለንተናዊ የቱሪዝም እድገት – መፍትሄ አመላካች

ኢትዮጵያን ከዓለም ቀዳሚ ከሆኑ የቱሪዝም መዳረሻ አገሮች መካከል እንድትመደብ መንግስት እየሰራ መሆኑን ይገልፃል። ለተፈፃሚነቱም የተለያዩ ህጎችን በማርቀቅና ስትራቴጂዎችን በመንደፍ ይፋ እያደረ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ስር ነቀል የአደረጃጀት ለውጥ ማድረግ አንዱ ነው።... Read more »

ጥቁርና ነጭ

እማማ ሸጌ ሰፈሩ ውስጥ የታወቁ አረቄ ነጋዴ ናቸው። ከአጠገባቸው ጠርሙስና መለኪያዎች፣ ከፊታቸው ላይ ፈገግታ ጠፍቶ አያውቅም። ቀይ ናቸው፣ በቀይ መልካቸው ላይ ተመዞ የወጣው አፍንጫቸው ማንም ሳያየው አይን ውስጥ ይገባል። እንደ ቀለበት መንገድ... Read more »

ከመጽሐፍ ባንክ እስከ ሃሳብ ባንክ

መጻሕፍት ሃሳብ ናቸው። በውስጣቸው ከተለያየ ልምድ እና ተሞክሮ እንዲሁም ምርምር የተገኘ ሃሳብ ይዘዋል። እንደ ደራሲው ብቃት እና የአተያይ ደረጃ አጻጻፋቸው ቢለያይም ሃሳቦቻቸው ግን በአካባቢያችን ከምናስተውላቸው ሁነቶች፣ ወሎዎች ፣ ንባቦች፣ ምርምሮች ፣ወዘተ የተቀዱ... Read more »

አንዳንድ ጉዳዮች ለልጆች

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ደህና ናችሁ? ትምህርቱስ እንዴት ይዟችኋል፣ እያሸነፋችሁት ነው፣ ወይስ እሱ እያሸነፋችሁ? አይ፣ ጨዋታው በእናንተ መሪነት እንደሚጠናቀቅ የታወቀ ነውና ምንም አያሳስብም። ልጆች፣ ትምህርት ቤት ከተከፈተ’ኮ ትናንትና ልክ አንድ ወሩ፤ ጥቅምት 2... Read more »

‹‹ምንም ቢሆን ምንም ኢትዮጵያዊነት ተሸንፎ አያውቅም›› አርቲስት ኤልያስ ተባበል

የተወለደው ጎንደር ውስጥ እንፍራዝ በምትባል ከተማ አቅራቢያ ነው። በዚህም የተነሳ ብዙዎች እሱን ከጎንደር ሙዚቃ ጋር አያይዘው ያነሱታል። እሱ ግን እኔ እንዲያውም ከኢትዮጵያ ክፍሎች ሁሉ ጭራሽ የማላውቀው ጎንደርን ነው ይላል። በተቃራኒው እሱ የተፈጠረው... Read more »

‹‹ደካማ በሆንበት ጉዳይ ላይ ጠንክረን ካልሰራን ድልን አናገኝም›› ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ መምህር

ሕይወት የወደቁትን እያነሱ ያዘኑትን እያጽናኑ ከምንዱባን ጋር፣ ከተናቁት ጎን መቆም ነው። ተስፋ ካጡት ጋር ሕብረት ፈጥሮ መጓዝ ነው። ያኔ ሃሳባችን እውን ይሆናል፤ ያቀድነው ይሳካል። ያኔ የምንፈልገው ነገር የእኛ ሆኖ እናገኘዋለንም። ብዙዎቻችን በዓለም... Read more »