የኢትዮጵያ ሐውልቶች አባት – አርቲስት ብዙነህ ተስፋ

ሙሉ ስሙ አርቲስት ብዙነህ ተስፋ ይባላል። የተወለደው አዲስ አበባ ሳሪስ ሰፈር ነው።እናቱ ወይዘሮ ካሰች ብርሃኑ ሲባሉ አባቱ ደግሞ አቶ ብርሃኑ ይባላሉ። ገና የ9 ወር ጨቅላ እያለ አባቱን በሞት ያጣው ብዙነህ ያደገው በአጎቱ... Read more »

የትዝታ ቆፈን 

የህይወት ውበት ትዝታና ተስፋ ናቸው። ነፍስ በትዝታና በተስፋ መርፌ የተሰፋች ይመስለኛል። ደግሞም ተሰፍታለች፣ ከጠዋት እስከ ማታ የማረምመው አርምሞ የነፍስ ባለቀለም እንጉርጉሮ ከመሆን ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ህይወት ከፊት ትዝታ ከኋላ ተስፋ ባይኖራት... Read more »

የራስ ቴአትር ትንሳኤ

ለአገራችን ኪነጥበብ ዕድገት ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛሉ። እጅግ ስሙ የናኘ በሥራዎቹም አንቱ የተባለ አርቲስት ‹‹ከወደየት ነህ›› ቢባል ከእነዚህ የጥበብ ቤቶች አንዱን መጥራቱ አይቀርም። ‹‹እዚያ ነው የጥበብ ሀሁን የጀመርኩትና ያደግኩት›› ማለት አይቀሬ ነው። በዜማው... Read more »

ክረምት በእነ ሕንደኬ እና ኀርየነ-መስቀል ቤት

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ፣ ጥሩ ነበር አይደል? የፈተና ውጤታቸችሁስ ምን ይመስል ነበር? መቼም የፈተና ውጤታችን በጣም ጥሩ ነው እንደምትሉኝ አምናለሁ:: ምክንያቱም ጎበዝ የሆነ ተማሪ በምንም መልኩ በፈተና አይወድቅም::... Read more »

የአብዬ ዘርጋው ፈጣሪ – ሰለሞን አለሙ

በ1952 ዓ.ም ታህሳስ 6 ቀን ከእናቱ ከወ/ሮ አምሳለ ዘለቀ እና ከአባቱ ከአቶ አለሙ ወልደማርያማ አዲስ አበባ እንጦጦ ቁስቋም ማርያማ አካባቢ ተወለደ:: የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን እቴጌ ጣይቱ ብጡል አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »

የህብረተሰብ ተኮር ቱሪዝም አዲስ መንገድ

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ፣ ሰው ሰራሽና ሰፊ የባህል ሃብት ካላቸው አገራት ተርታ ትመደባለች። አገሪቱ የሰው ዘር መገኛም ናት፡፡ የብዝሃ ባህልና እምቅ የቱሪዝም ሃብት ባለቤት ከመሆኗ አንፃር ከዘርፉ ብዙ ትጠቀማለች ተብሎ ይጠበቃል። ይሁን እንጂ እንዳላት... Read more »

ራስን ፍለጋ

ራሴ የጠፋብኝ ሰው ነኝ..ራሴን ካጣሁት ሰንብቻለው:: ማነህ ላለኝ ማቲያስ ነኝ እላለው እንጂ ማቲያስ ማን እንደሆነ አላውቀውም:: ሰው እንዴት ራሱ ይጠፋዋል? ስል እኔው በኔ እደነቃለው:: ሰው ራሱን አጥቶ ምንም ቢያገኝ እንደማይረካ አንድ ማለዳ... Read more »

ትንታጉ ብዕረኛ

ወደ ጥበብ ገበታ ቀርቦ መቋደስ የማይፈልግ ፤በጥበብ ትሩፋት ዘልቆ ነፍሱን ማደስ የማይሻ የሰው ልጅ መኖሩ ያጠራጥራል። ጥበብ በአንድ ወይም በሌላ መልክ በሰዎች ሁለንተናዊ ህይወት ውስጥ ይገለጣል። ሰዎች እራሳቸውን የሚገልጡበት፣ባህልና ማንነታቸውን የሚያስውቡበት ስብዕናቸውን... Read more »

ንባብ ወዳዶቹ ልጆች

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ቆየ? መቼም ወቅቱ የፈተና ሰዓት ስለሆነ ይህንን ተግባራችሁን እንደማትጠሉት አስባለሁ። ምክንያቱም በትምህርት የተሻለ ለመሆንና ጥሩ ውጤት... Read more »

የዜናው ሊቅ – ዳርዮስ ሞዲ

‹‹ለረጅም ዓመታት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሔድ የነበረው የርስ በርስ ጦርነት ያስከተለውን የኢትዮጵያውያን ህይወት መጥፋትና ከኑሮ መፈናቀል ለማስቀረት በልዩ ልዩ መልክ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ሆኖም ችግሩ አልተቃለለም። ይልቁንም ወደ ባሰ ደረጃ እየተሸጋገረ በመሔድ... Read more »