የአያቴ እልልታ

 በመዶሻና በኩርንችት ሚስማር ተከብቤ፣ የሰባት ሰዐቷ ጸሀይ አንጸባርቃብኝ፣ በላብ ቸፈፍ ተጠምቄ፣ መሬቱን በጥፍሮቼ ቆንጥጨ፣ ተረከዜ ላይ ተደላድዬ ቁጢጥ ብያለው..ባለፈው ሁለት ሳምንት ቅናሽ ሆኖ ሳገኘው ጥሩ መስሎኝ የገዛሁትን ሶሉ የለቀቀብኝን የቻይና ጫማ እየጠገንኩ።... Read more »

 የዘመን አቆጣጠራችን ጥበብ

እነሆ አዲስ ዓመትን ከተቀበልን ዛሬ 5ኛ ቀናችን ሆነ። ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን አቆጣጠር ጥበብ ያላት አገር መሆኗ አንዱ ቅኝ ያለመገዛቷ መለያ ነው።ኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርን የቀመሩ ሊቃውንት ያላት አገር ናት። በአዲስ ዓመት ማግስት ላይ... Read more »

አዲስ ዓመትና ልጆች

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ዛሬ እንኳን አደረሳችሁ ብዬ ልጀምር አይደል? ምክንያቱም አዲስ ዓመት ላይ ስንሆን ዋና ሰላምታችን ይህ ነው ።ክረምቱ አልፎ ሰማዩ የሚጠራበትን እለት አምላካችን ስለሰጠን የምናመሰግንበት ጊዜም ነውና እንኳን አደረሳችሁ መባባል... Read more »

ሱፐር ሞዴል አና ጌታሁን

ሱፐር ሞዴል አና ጌታነህ መሰረቷን አሜሪካና ፈረንሳይ አድርጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆነችበትን የሞዴሊንግ ስራን ለበጎ አድራጎት ያዋለች የአገር ልጅ ናት ። አና የተወለደችው በስዊድን ሲሆን በአባቷ ዲፕሎማትነት ምክንያት አብዛኛው እድገቷ በውጭ... Read more »

ባለ ዋሽንቱ – አቡ ገብሬ ኬቶ

10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ባለፈው እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ተካሂዷል ። በ9 የተለያዩ ዘርፎችም በህዝብ ጥቆማ ከተሰጠባቸው ከ700 በላይ በጎዎች መካከል 27 እጩዎች ቀርበው ተሸልመዋል ። ከዘጠኙ ዘርፎች መካከል አንደኛው... Read more »

ከልጅነት ድርሳን…

ኦሎምፒክ ቁርስ ቤት ሰፈራችን አስፓልቱን ተሻግሮ ያለ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የተቀባ ብቸኛው ቁርስ ቤት ነው። የቁርስ ቤቱ ባለቤት አቶ አብዱቃድር ሁሴን ይባላሉ። ሰፈር ውስጥ ማንም አብዱቃድር ብሎ የሚጠራቸው የለም። ጋሽ አብዲ ነው... Read more »

ኪነ ጥበብ እና ሰላም

ኪነ ጥበብ የሰውን ልጅ አስተሳሰብ ይዘውራል፤ ሲፈልግ ያለማል፤ ሲፈልግ ያጠፋል። ለሰላም ይውላል፤ ለጦርነት ይውላል። በጦርነት ጊዜ አዝማሪ ለምን አስፈለገ? የውስጥ ወኔን ስለሚያነቃቃ! በአገር ቤት በባህላዊ የሰርግ ስነ ሥርዓት ላይ ለአዝማሪ ሽልማት የሚሰጠው... Read more »

ትንሿ ግን ትልቋ ቀን ጳጉሜ

ሰላ ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ የክረምት ጊዜው ሊገባደድ ነው አይደል? መቼም ቶሎ ሳያልቅ ማድረግ ያለባችሁን ነገር እያደረጋችሁ እንደሆነ አስባለሁ፡፡ በተለይም ቤተሰብን ማገዙና ለአዲሱ ዘመን መዘጋጀት ላይ ትልልቅ የሚባሉ ተግባራትን እየከወናችሁ እንደቆያችሁም ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱም... Read more »

ከጀርባ የምንሰማውን ሙዚቃ የሚፈጥረው ጥበበኛ

ዘርፉ ብዙም የሚታወቅ አይደለም። ነገር ግን በዘመናዊው የፊልም ኢንደስትሪ ውስጥ ወሳኝ ቦታ ከሚሰጣቸው ስራዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው። በእኛ ሀገር የፊልሙ ዘርፍ ገና ቀና ቀና እያለ ስለሆነ ይህ ሙያ በቅጡ ዋጋው አልታወቀለትም።... Read more »

“ጳጉሜን” አዲስ ዓመትና የኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር ሚስጢር

ኢትዮጵያ የቀደምት ዘመን ስልጣኔ ተምሳሌት የራስ ባህል፣ ማንነት እንዲሁም ሉአላዊ ግዛት ያላት ጥንታዊ አገር ነች። ለዘመናት የራሷን አገረ መንግስት መስርታ በማንም ቀኝ ገዢ እጅ ሳትወድቅ አሁን ላይ ከመድረሷም ባሻገር የብዝሃ ባህል፣ ህዝብ፣... Read more »