የሙዚቃ ታሪክ በኢትዮጵያ

የቴሌቭዥን ቻናሎችን ስቀያይር የርቀት መቆጣጠሪያው ባላገሩ ቴሌቭዥን ላይ ጣለኝ። የባላገሩ መሥራችና ባለቤት አብርሃም ወልዴ የባላገሩ ተወዳዳሪዎችን የሆነ ካምፕ የሚመስል ቦታ ውስጥ ሰብስቦ ያስተምራል። አጋጣሚ ሆኖ ደግሞ ስለቅዱስ ያሬድ እያወራ ነው የደረስኩት። የቴሌቭዥኑን... Read more »

ጎበዞቹ የካራ አሎ ትምህርትቤት ተማሪዎች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ከመጀመሪያው ጀምሮ ማንበብን ልምምድ ካደረጋችሁ ውጤታማ ትሆናላችሁ። ስለዚህም ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ከፈለጋችሁ ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬውኑ አንብቡ።ተጨማሪ ነገሮችን በማከልም አቅማችሁን ማጎልበት አለባችሁ። ልጆች... Read more »

ፍቅር እስከመቃብርን በህይወት የኖሩት ሰው

የክብር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ የተወዳጁ ፍቅር እስከ መቃብር ልቦለድ ደራሲ ናቸው። ነገር ግን ከፍቅር እስከ መቃብር ድርሰታቸው ባልተናነሰ ፍቅራቸውን እስከ መቃብራቸው ይዘው የዘለቁ እውነተኛ የፍቅር መምህርም ናቸው። ይህ ወር የተወለዱበት ወር ነውና... Read more »

 አባ ጎሹ

ድስት ጠጋኙ አባ ጎሹ የአይኖቻቸውን እዳሪ በእጃቸው እያባበሱ የማለዳዋን ጀምበር ተከትለው ከቤት ወጡ።ለአንድም ቀን ከጎባጣ ጀርባቸው ላይ ወርዶ የማያውቀው አሮጌ ማዳበሪያ በስብርባሪ ብረታ ብረት ተሞልቶ ዛሬም እንደታዘለ ነው።የሁልጊዜም ጸሎታቸው የማዕድ ቤት ድስቶች... Read more »

ሕይወቱም ሥራውም ቅኔ የሆነው ጥበበኛ

ሙሉጌታ ተስፋዬ የሚታወቀው በግጥም መድብሎቹ እና በዘፈን ግጥሞች ነው። ይህን ሰው በቅርብ የሚያውቁትን ሰዎች ጨምሮ ታሪኩ የሚናገረው ግን ሥራዎቹ ብቻ ሳይሆን ሕይወቱ ራሱ ቅኔ ነው። የጽሑፋችን ዓላማ የሕይወት ታሪኩ ላይ ስላልሆነ እንጂ... Read more »

የልጅ አስተዳደግ

 የልጅ አስተዳደግ ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም ጥሩ ነው የሚል መልስ እንደሰጣችሁኝ አልጠራጠርም ። ጎበዝ ተማሪዎችና አስተዋይ ልጆች ቀናቸው ሁልጊዜ ብሩህ ነው ። ምክንያቱም ነገሮችን ሲያከናውኑ ተጠንቅቀውና አስተውለው ነው ።... Read more »

ድምፀ ነጎድጓዱ ካሳ ተሰማ

በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት የተለየው ማዲንጎ አፈወርቅ ለመጨረሻ ጊዜ ባወጣው አልበሙ ውስጥ ከተጫወታቸው ሙዚቃዎች መካከል አንዱ የሆነው ‹‹እባክሽ ታረቂኝ›› የሚለው ሙዚቃ በአድማጩ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ሆኖለት ነበር ።ማዲንጎ ይህን ሙዚቃ በድንቅ ሁኔታ... Read more »

የእናት እውነት የልጅ ክብር ነው

ከእኔና ከእማዬ ማን እንደሚበልጥ በቅርብ ነው ያወኩት ። እማዬ እናቴ እንደሆነች የገባኝ ብዙ ዘግይቼ ነው ። ታላቅ እህቴ ነበር የምትመስለኝ ። ጡቷን እየጠባሁ አድጌ፣ በክንዷ ታቅፌ፣ በጀርባዋ ታዝዬም እናቴ አትመስለኝም ነበር ።... Read more »

 እንደ ሥነ ጽሑፍም እንደ ታሪክም

በራሳቸው በመሪዎች ከተጻፉ የኢትዮጵያ ታሪክ መጻሕፍት አንዱ የቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ‹‹ሕይወቴ እና የኢትዮጵያ እርምጃ›› መጽሐፍ ነው። ከዚያ በፊት የነበሩት ታሪካቸው በዜና መዋዕል ፀሐፊዎች የሚጻፉ ናቸው። ከውጭ አገራት መሪዎች እና ከአገር ውስጥ መሳፍንት... Read more »

 መውሊድና አከባበሩ

ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በሚል ልጀምር መሰለኝ። ምክንያቱም ትናንት መውሊድን ያከብሩ ብዙ ሙስሊም ልጆች ነበሩ። ልጆች ዛሬ ልነግራችሁ የምፈልገውም ጉዳይ ይህንኑ በሚመለከት ነው። ስለመውሊድ ከማውራታችን በፊት ግን ሳምንታችሁ እንዴት እንዳለፈ ልጠይቃችሁ? ምክንያቱም ባለፉት... Read more »