ስመ ገናናው ኢትዮጵያዊ የጥበብ ፈርጥ

 ኢትዮጵያ የጥበብ ባህር ብቻ ሳትሆን የአያሌ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ ፈርጦችም መገኛ ናት። በተለያዩ ዘመናት በበርካታ የጥበብ ዘርፎች አለምን ያስደነቁ ታላላቅ የጥበብ ቀንዲሎች ከኢትዮጵያ ማህጸን ወጥተዋል። ከነዚህ ጥበበኞች ደግሞ አንዳንዶቹ በአለም እጅግ የተከበሩና... Read more »

ኢትዮጵያዊ አንድነትን የሚያጎሉ እሴቶች

ኢትዮጵያ የሺህ ዘመናት የአገረ መንግስት ታሪክ፣ ውብ ባህልና ማንነት ያላቸው ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች በጋራ ተዋደውና በአንድነት ሆነው የሚኖሩባት አገር ናት:: ህዝቦቿ ለአይን ማራኪ፣ ጆሮ ገብና ተወዳጅ የሆኑ ለባዳ የሚያስቀኑ፣ ለወዳጅ ሁሌም ሃሴትን የሚያጭሩ... Read more »

 ከሕይወት እልፍኝ ውስጥ

ሕይወት በእሾህ የታጠረች እንደሆነች የገባኝ አስራ ስምንት ዓመቴን ካከበርኩ በኋላ ነበር። ከዛ በፊት የነበረው ሕይወቴ እንደ ማር የጣመ ነበር። በድሎት የተኖረ። በሕይወት እሾህ እየተወጉ እኔን የሚያሞላቅቁ ወላጆች ነበሩኝ። ከእማዬ ካመለጥኩ አባዬ ጉያ... Read more »

ኢራ እና ራማ

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት ጥሩ ነው? በጣም ደስ ይላል የሚል መልስ እንደሰጣችሁኝ አምናለሁ። ጎበዝ የሆነ ተማሪ በምንም መልኩ አያማርርም። ምስጋናን ሁልጊዜ ያስቀድማል። በተጨማሪም ሳይጨናነቅ ትምህርቱን ያጠናል፤ ትምህርት ቤት ውስጥም ቢሆን ከትምህርቱ... Read more »

ማሬዋ-“የቅኝቶች ንግስት”

እርሷ ራሷ ልዩ ቅኝት ናት፤ ያልተደመጠች፣ ያልተፈጠረች፣ ያልተጠናች የምታጓጓ ኢትዮጵያዊት ቅኝት ።እርሷ ቅኝቶችን ታሳምራለች እንጂ ቅኝት እርሷን አያሳምራትም፤ እርሷ ራሷ ባህል አሳማሪ እንጂ ባህል አያሳምራትም፤ እርሷ የባህል አልባሳትን ታስውባቸዋለች እንጂ የባህል አልባሳት... Read more »

“በቱሪዝም ዘርፍ ትልልቅ ኃላፊነቶችን ወስደን ውጤት ለማምጣት እየሰራን ነው”አቶ ሁንዴ ከበደ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቱሪዝም ዘርፉ ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። የዘርፉን የገበያ ልማት፣ፕሮሞሽንና ልማት ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት እንዲያስችልም “የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን” ተቋቁሟል። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮም... Read more »

ጥቁር አምልኮ

አያቴ ጥቁር ቀለም አትወድም..ጠይም መሆኔ በጀኝ እንጂ እኔንም ልጄ አይደለም ብላ ልትክደኝ ትሞክር ነበር። ከቤታችን ውስጥ ለጥቁር የቀረብኩት ጠይሙ እኔ ነኝ..አብሬያት ስሆን ሌላ ወሬ የላትም ‹እንዳው በማን ወጥተህ ነው እንዲህ የጀበና ቂጥ... Read more »

 ደመ ነፍስን የሚያነቁ ግጥሞች

የቃል ግጥሞች የስነ ጽሑፍ ሁሉ መነሻ በተለይም ደግሞ የዘመናዊ ግጥሞች መሰረት እንደሆኑ የስነ ጽሑፍ ባለሙያዎች ይናገራሉ ። እነዚህ ቃል ግጥሞች የእገሌ የሚባሉ አይደሉም፤ በደፈናው ‹‹የሕዝብ ግጥም›› ተብለው ነው የሚጠሩት ። በአንዳንድ ቆየት... Read more »

ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለተማሪዎች

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርቱ እንዴት እያደረጋችሁ ነው? ትምህርት ከጀመራችሁ ሦስት ወር ሞልቷችኋልና ፈተና እየወሰዳችሁ እንደሆነ እገምታለሁ፡፡ ታዲያ ፈተናው እንዴት ነው? በእርግጥ እናንተ በጣም ጎበዝ ልጆች ስለሆናችሁ ይህ ነገር ያሳስባችኋል ብዬ አላምንም፡፡... Read more »

ታምራት ሞላ

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ የማይሞት ስም ካላቸው ድምጻውያን መካከል ይጠቀሳል፡፡ እሱ ካለፈ ዓመታት ቢቆጥሩም ሙዚቃዎቹ ዛሬም ድረስ እንደ አዲስ የሚደመጡ ሙዚቃዎች ናቸው፡፡ ብዙ የሙዚቃ ልሂቃንም የእሱ የዜማ መንገድ እና ሙዚቃዎች ዋጋቸው በጣም... Read more »