ኢትዮጵያ የበርካታ እሴቶች መገኛ ነች። በዓለም አቀፍ ቅርስነት የተመዘገቡ 16 የሚደርሱ መስህቦችን በዩኔስኮ በማስመዝገብ ያህን ካደረጉ ጥቂት ሀገሮች ተርታ ተመደባለች። ሀብቶቹ የሰው ልጆችን ቀደምት ስልጣኔ፣ የኑሮ ዘይቤ፣ የማህበረሰብ ባሕላዊ እሴት፣ ታሪክ እንዲሁም... Read more »
ታምሜ የማላውቀው ሰው በሃምሳ ዓመቴ አልጋ ያዝኩ..። የበሽታን ጣዕም የማውቀው በቁርጥማት ነው.. ከአፍላነቴ የጀመረ እስከ ጉልምስና እድሜዬ የተከተለኝ ቁርጥማት አለብኝ። የምሽረው በዳበሳ ነው..በልጅነቴ እናቴ ስትዳብሰኝ በወጣትነቴ ደግሞ በሚስቴ ጣቶች። ከሃምሳ ዓመት በኋላ... Read more »
“ቦሄም አሰናናሁም!” ይላል ጉራጌ። እንኳን አደረሳችሁ! እያልኩ መኮላተፌ ነውና … “ለምኑ?” ያላችሁ እንደሆን ለመስቀርና ልበል እንደጀመርኩት። “መስቀር መስቀር ቲሰራካ…” መግባባቱ አይሳነንምና መስቀል የመስቀሉ በዓል በደረሰ ቁጥር ሁሉ … ሶሬሳው ቢሆን ኖሮ “ቤተና... Read more »
ለቱሪዝም ዘርፍ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚያበረክቱ ከሚታመንባቸው መካከል የአስጎብኚ ባለሙያዎች ይጠቀሳሉ። ባለሙያዎቹ በቀጥታ ከቱሪስቱ ጋር የሚሠሩና በቆይታው ወቅት አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፉ እንደመሆናቸው በበጎም ሆነ በአሉታዊ መንገድ የሚፈጥሩት ተፅዕኖ ከፍ ያለ ነው። በተለይ... Read more »
የመስከረም የጥለት ሸማ ከፍ እያለ ከወገቧ ደረስኩ ደረስኩ ከሚለው የመስቀል ቅላጼ ጋር ይዞን ወደሀገር ቤት መንጎዱ የማይቀር ነው። የተሳለ ትዝታና ስል ትውስታ ያለበት ሁሉ አካላቱ እንጂ ነብስና መንፈሱ ከከተማው ጫጫታ መሀል መሆንን... Read more »
በመስከረም ጥባት፣ በወጋገኑ የሌት ንጋት በአደይ አበባ መሃል ፀዓዳውን ሸማ ተጎናጽፋ ለቆመችው ጥበብ፤ የኪነ ጥበብ የፍቅር ገጸ በረከቶች እልፍ ናቸው። ያረሰረሳትን ክረምት ሸኝታ በልምላሜ እንቡጥ ፍሬን እንደምታበቅለው፣ በፍካት ሳር ቅጠሉን እንደምታወዛው ምድር፤... Read more »
“በሉ እንጂ በሉ እንጂ…”ን ላቀነቀነችው አበበች ደራራ፤ ምን እንበል? ብለን ብንጠይቅ በወደድን ነበር። ነገር ግን ለማለቱ ቃላቶቹ ያጥሩናል። እንዲህ ላስባላት ድንቅ ሰው ግን በቃላቱ እጥረት መካከልም እያሳሳብንም ቢሆን ላልተወሳው እናውሳለት። ሠርቶ ሠርቶ... Read more »
የያዝነው የመስከረም ወር ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ልዩ ትርጉም አለው። የአዲስ ዘመን መለወጫ በሆነው በዚህ ወር በርካታ የቱሪዝም መስህብ ሁነቶች ይካሄዳሉ። እነዚህ ሁነቶች ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስነስርአቶች ሲሆኑ ፣ በመላው ሀገሪቱ በሚያሰኝ መልኩ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »
ለምን እንደሆነ አላውቅም አራት ሰዓት አለፍ ሲል ይደብተኛል፡፡ ድብርቴን የምሸሸው የሆረር ፊልም በማየትና በደረቴ በመተኛት ነው፡፡ የዛሬውም አራት ሰዓት እንደተለመደው ምርግ ነበር፡፡ አብሮኝ ከሚኖረው ፊታወቅ ጋር አዋተን በገዛናት ፍራሽ ላይ በደረቴ ተኝቼ... Read more »
ሀገሬ ባሕል የወለዳት ጥበብ ናት፡፡ ሀገሬ በወግ ማዕረግ በተሸመነና በተሸሞነሞነ የጥበብ ሽንሽን አምራና ደምቃ የምትታይ የአደይ አበባ ፍካት ናት፡፡ ሀገሬ ያለ ተፈጥሮ የጥበብ እሴት ለመኖር የማይቻላት በለምለም መስክ ላይ ያረፈች እንቡጥ ፍሬ... Read more »