ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጎበዝ ልጅ ሁሌ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርትና በጥናት ነው። እናንተም ጎበዝ ተማሪ ስለሆናችሁ ሳምንቱን ያሳለፋችሁት በትምህርት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። ጎበዝ ተማሪ የጊዜን ጥቅም በሚገባ ያውቃል ስለዚህ... Read more »
ሙዚቃ ትዝታና ትውስታ ቀስቃሽ ምናባዊ የሕይወት ስዕል ነው። በክስተቶችና በልዩ ልዩ በዓላት መካከል የሚፈጠሩ ሙዚቃዎች የምንወዳቸው አይነት ሆነው ሲገኙ ደግሞ ብዙውን ጊዜ አድምጠን የማንጨርሳቸው፣ የተዘፈኑበት በዓላት በመጡ ቁጥር ሁሉ አብረን የምናስታውሳቸው ይሆናሉ።... Read more »
እንደ ትናንቱ ናት.. እንደዛ ቀደሙ። አንገቷ ተሰብሮ፣ አይኖቿ አዘቅዝቀው ከመሬት ተወዳጅተዋል። ቀና የሚያረጋት ክንድ ትሻለች። ግን የነኳት ክንዶች ሁሉ ለዝቅታዋ ምክንያት ሆነው ያለፉ ናቸው። ሰው ለሌሎች የሚተርፈው ለራሱ ሲበቃ ነው ትላለች ግን... Read more »
ባለፈው ሳምንት ጥምቀት የመላው ኢትዮጵያ ድምቀት መሆኑን አይተናል። ሆኖም ግን በዝርዝር ትኩረት ያደረግነው የጃንሜዳው ድምቀት ላይ ነበር። ዛሬ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ልንሄድ ነው። ምክንያቱም እዚህ አካባቢ ከጥምቀት ሰሞን ጀምሮ በጥር ወር ውስጥ... Read more »
ሰላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በጣም ቆንጆ ነበር እንዳላችሁኝ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ይህ ሳምንት በኢትዮጵያ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት በዓል የተከበረበት ነው፡፡ ልጆች በዓል እንዴት ነበር? በባህል አምራቹና ደምቃቹ እንዳሳለፋቹት... Read more »
ሙዚቃ ሕይወት ነው፤ ይሄ እሙን ነው። ሙዚቃ ሕይወት እንዲሆን አስቀድመው ያላቸውን ነገር በሙሉ ለሙዚቃ የሚሰጡ ታላላቅ የሙዚቃ ጠቢባን ደግሞ የሙዚቃ ሕይወት ካስማ ናቸው። እነርሱ በልዩ ፈጠራ ተጠበው ሙዚቃን ይወልዷታል፤ ነብስ እየዘሩም ሕይወት... Read more »
የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። የሬክታንግል ቅርጽ አለው። ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው። አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል። በዚህ መሳሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው። አጨዋወቱም አየር... Read more »
ሰላም ልጆች እንዴ ናችሁ! ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጎበዝ ልጆች ሁሌ ሳምንቱን የሚያሳልፉት በትምህርት ነው።እናንተም ጎበዝ ተማሪ ስለሆናችሁ ሳምንቱን ያሳለፋችሁት በትምህርት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ።ጎበዝ ተማሪዎች የጊዜን ጥቅም በሚገባ ያውቃሉ ስለዚህ ያላቸዉን ጊዜ በአግባቡ... Read more »
እሱ ካለ መድረኩ ይሞቃል ይደምቃል። የተመልካቹን ቀልብ ከመግዛትም አልፎ በስሜት ይሰልበዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከጥበብ ተጸንሶ ከጥበበ የተወለደ ያህል በእያንዳንዱ እርምጃው ጥበብን ኖሯታል። የመድረክ ላይ ተዋናይ ብቻ ሳይሆን ድንቅና ምጡቅ በሆኑ ሀሳቦች... Read more »
ታላቅ ሥራ የሚከወንባት ታላቅ ጥበብ የሰው ልጅ መፈንቅለ ፈጣሪ ለማድረግና በምድር ላይ ስሙን ለዘላለም ለማስጠራት አስቦ ሰማይ ጠቀስ ሳይሆን እስከሰማይ የሚደርስ ግንብ ለመገንባት ክተት አዋጅ ጠርቶ በባቢሎን ተሰባሰበ። በዚህ የተነሳ በፈጣሪ ቁጣ... Read more »