ሰላዩ፣ የዓድዋ ድግስ አሰናባሪ

**ጣሊያን ሞኙ…. የሀበሻን ልክ አያውቅማ…ባንዳ ሁሉ ባንዳ ይመስለዋል እንዴ?….አይሁዳዊው ይሁዳ ጌታውን ስሞ በሰላሳ ዲናር ሸጠው፤ ኢትዮጵያዊው ይሁዳ ግን ሀገራቸውን ለማዳን ሲሉ የጄኔራሉን ጉልበት ስመው ሄዱ…የኢትዮጵያን አርበኛ አበላለሁ ብሎ የሞት ድግስ ደገሰ አሉ….የማን... Read more »

ውበታም ኮቴዎች

ጥበቃ ሆኜ ልቀጠር ከሰዓት እስኪሆን እየጠበኩ ነው..የድርጅቱ ህንጻ ደረጃ ላይ ቁጭ ብዬ። በህይወቴ ተመኝቼ የተሳካልኝ ምን እንደሆነ አላውቀውም። እኔ የነካኋቸው ነገሮች ሁሉ እንዳይሆኑ ሆነው የተበጁ ናቸው። ነገሮች ለምን ሌላው ጋ ሰምረው እኔ... Read more »

 ዓድዋ እና ኪነ ጥበብ

በኪነ ጥበብ ውስጥ የአንዲት አገር ምንነት ይታያል።ምክንያቱም ኪነ ጥበብ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው። ኃያል የሚባሉ አገራት ገናናነትን ያገኙት በኪነ ጥበብ ነው።ለምሳሌ አሜሪካና ሕንድን የምናደንቃቸው ሁላችንም አሜሪካም ሆነ ሕንድ ሄደን አይደለም። የአገራቸውን ባህልና... Read more »

የአፍሪካ ኩራት ዓድዋ

 ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ:: ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ትምህርት እንዴት ነበር? እንደተለመደው ሳምንቱን በትምህርት እና በጥናት እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ ነኝ:: ምክንያቱም እናንተ ጊዜያችሁን በአግባቡ የምትጠቀሙና በትምህርታችሁ የማትደራደሩ መሆናችሁን ስለማምን ነው:: ሀገራችን በምን ውስጥ አልፋ... Read more »

ታላቁ ብስክሌተኛ- ገረመው ደንቦባ

አንጋፋ ስፖርተኛ ናቸው። ለተሳተፉበት የስፖርት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም ኦሊምፒክ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ይሄ ግነት ሳይሆን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ በገፆቹ የከተበው እውነት ነው። እኚህ ሰው ለአገር ባለውለታ ናቸው። ስፖርቱ አሁን ካለበት አንፃር... Read more »

የህይወት ቀለም

ነገ ልደቱ ነው..ልደቱ ሲቀርብ ደስ አይለውም። በልደቱ ፊትና ኋላ ውስጥ ሰላም የለውም..ሀዘንተኛ ነው። የህይወቱ ውብ ቀለም መደብዘዝ የሚጀምረው በዚህ ሰሞን ነው። በህይወቱ ምርጥ የሚለውን ነገር በልደቱ ማግስት ያጣ ነው። አሁንም የሆነ ነገር... Read more »

የሴት ደራሲያን ቁጥር ለምን አነሰ?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጽሐፍ የሚጽፉ ሰዎች እየበዙ ነው። ቀደም ባሉት ዓመታት መጽሐፍ መጻፍ የሚችሉት ታዋቂና ምሁር የሆኑ ሰዎች ብቻ ይመስል ነበር። መጻፍ ለእነርሱ ብቻ የተሰጠ መታደል ተደርጎም ይቆጠር ነበር። ይህ የሆነው ለመጽሐፍ... Read more »

 ልጆች ስለሰማእታት ቀን ምን ያህል ያውቃሉ

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት ነበር? እንደተለመደው ሳምንቱን በትምህርት እና በጥናት እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም እናንተ ጊዜያችሁን በአግባቡ የምትጠቀሙና በትምህርታችሁ የማትደራደሩ መሆናችሁን ስለማምን ነው። ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት ተወርተው የማያልቁ በርካታ... Read more »

የኛ ሰው በናሳ

ብዙዎች ስለታላቁ የኢትዮጵያ ሊቅ ብዕራቸውን እያነሱና በቃላት እያሞካሹ ይከትቡለታል። የእውቀቱንም ጥግ እየጠቀሱ በዓለማችን ግዙፍ በሆነው የስፔስ ሳይንስ የምርምር ማዕከል ወይም ናሳ ውስጥ ስለሰሯቸው ስራዎችም በልበ ሙሉነት ይመሰክራሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ በተቃራኒው ይህ ሰው... Read more »

የሴትነቴ ኮቴዎች

የሴትነቴ ኮቴዎች አይረሱኝም…ብቻዬን የረገጠኩት የምድር ርቃን የለም። በሀሳቤ ውስጥ፣ በምኞቴ ውስጥ እናቴ አብራኝ አለች። ብቻዬን የረገጥኩት በመሰለኝ የነፍሴ ምድር ውስጥ እንኳን በማላውቀው መንገድ እናቴን ከዳናዬ ጎን አገኛታለው። ብቻዬን የኖርኩት በመሰለኝ የአፍላነት መንገዴ... Read more »