ደግ ነፍስ..ደግ ሀሳብ

‹ትቸር..! አለችው ከክፍል ወጥቶ ወደ ቢሮው ሲሄድ ከኋላው ተከትላ። ለይኩን ወደ ኋላው ሲዞር ሳራን አጠገቡ አያት። ፊቱ መቆሟ አልገረመውም ሁሌ የሚያስገርመው ወደ እሱ ስትመጣ ብዙ አበሳን ነፍሷ ላይ ተሸክማ መሆኑ ነው። የነፍሷ... Read more »

የሜሪ አርምዴ ትዝታዎች

 ልጅነት በመሀል አዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ ግርጌ መወለዷ ከኪነጥበብ እንድትዛመድ ሰበብ ሆኗል።ልጅ ሳለች በሰፈራቸው ካሉ መደዳ ጠጅ ቤቶች በአንዱ ጎራ ማለት ልምዷ ነበር።እንዲህ ማድረጓ ለጠጅ አምሮቷ ‹‹ፉት›› ልትል አልነበረም።በየቀኑ በዚህ ስፍራ በምታየው... Read more »

‹‹እኔ የዓባይ ግድብ አምባሳደር ነኝ›› የደጃዝማች ወንድራድ ትምህርት ቤት ተማሪዎች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ነው? መቼም ጥሩ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጣችሁኝ አምናለሁ። ምክንያቱም እናንተ ጎበዝ ተማሪዎች ስለሆናችሁ የሚከብዳችሁ ነገር አይኖርም፡፡ ልጆች ዛሬ እንኳን አደረሳችሁ የሚያሰኝ ነገር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡ ምንድነው ካላችሁ ደግሞ... Read more »

የነፍሴ ነፍስ

ሁሉም ሰው አመል አለው..መኖርን የሚደፍርበት..አለመኖርን የሚሸሽበት፡፡ የእኔም አመሌ እሷ ናት..ቀይዋ ዝምተኛዋ ሴት፡፡ የነፍሴ ነፍስ ናት..በመኖሯ ውስጥ ያለሁ። ከዳናዬ ተጣብቃ፣ ከታሪኬ ተጋምዳ ባለሁበት ያለች፡፡ ፍቅሯን ነው የምተነፍሰው፣ ዝምታዋን ነው፣ ሴትነቷን ነው የማዜመው.. ቀይ... Read more »

የዓባይን ነገር ጥበብ ሲመሰክር

በዓባይ ጉዳይ ላይ ብዙ ብለናል፤ ከዚህም በላይ ብዙ ማለት አለብን። እንዲያውም በሚፈለገው ልክ አልዘመርንለትም የሚል ወቀሳ ነው የሚደጋገመው እንጂ በዛ የሚል አይደለም። ዓባይ ሕይወት ነዋ! ግብጾች ‹‹ዓባይ የግብጽ ሕይወት ነው!›› የሚለውን መፈክር... Read more »

መስራት ያስከብራል

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ልጆች ዛሬ ስራን ሳይንቅ ሰርቶ ራሱን የሚያስተምረውን ታዳጊ ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ። ጀልቀባ አበራ ይባላል፤ በአምቦ ከተማ የሚኖር የ14 ዓመት ታዳጊ ሲሆን የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ከዕለታት... Read more »

 ‹‹የከተማው መናኝ››

ገዳም የገባን ፈጣሪው እንጂ ማን ያየዋል? ይህ መናኝ ግን ከሁሉም የተለየ ነበር። ከሰውም ከፈጣሪውም ያልተሸሸገ የእራሱን የሙዚቃ ገዳም አበጅቶ የመነነ ታላቅ ጥበበኛ ጭምር ነበር። በራሱ ገዳም ውስጥ ቁጭ ብሎ ሙዚቃን እየሰራ ብቻ... Read more »

 የመካነ ቅርሶች ለተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ጉዳት መጋለጥ- ሳይቃጠል በቅጠል

ኢትዮጵያ የበርካታ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርሶች ባለቤትና መገኛ ናት። ስልጣኔን፣ ዘመናትን የተሻገሩ የአገረ መንግስት ግንባታን፣ ባህልን፣ ታሪክንና የህንፃ ግንባታ ጥበብን እንዲሁም አገር በቀል እውቀትን የያዙ የመስህብ ሃብቶች መገኛ አገር ነች። እነዚህ ሃብቶች... Read more »

እኔና አያቴ

 ቁጭ ብያለሁ እየጻፍኩና እያነበብኩ። አያቴ እንደወትሮዋ ለምስራቅ በር ደረቷን ሰጥታ ውጭ አጎዛዋ ላይ ተሰይማለች። አያቴ ውጭ ናት ማለት ፊቷ ላይ ስጥ አለ ማለት ነው..እና ደግሞ ረጅም ሸምበቆ። ከዚህ አለፍ ካለ መቁጠሪያ ብትይዝ... Read more »

የበገና ጥበብ – የመንፈስ ሰላም ፣ የነፍስ ዝማሬ

‹‹በገና›› የአማርኛ ቃል ነው። በግዕዝ አጠራሩ ደግሞ ‹‹አንዚራ›› የሚል ስያሜ ተችሮታል። የቤተክርስቲያን ሊቃውንት እንደሚሉት ‹‹በገና›› ማለት ‹‹በገነ›› ከሚለው ግስ የተወረሰ ቃል ነው። በሌላ መልኩ ‹‹ወግሥ ወ መዝገበ ቃላት ሐዲስ ›› በሚለው የአለቃ... Read more »