ጥበብ የወለደቻቸው ጥበበኛ

ከዚያም ይልና ታሪኩን በአለ ይጀምራል። አለ ስማቸው ነው። የሰዓሊ አለቃ ኅሩይ የልጅ ልጅ፤ አለ ፈለገሰላም፤ ስራዎቻቸው ደግሞ አለ ፈለገጥበብ ያስብላቸዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም። በኢትዮጵያ የስዕል ታሪክ ውስጥ የእሳቸውን ያህል አሻራቸውን ማሳረፍ የቻሉ... Read more »

ፀዓዳ መልኮች

 እኔና አያቴ ብራናና ቀለም ነን.. እሷ ትጠይቀኛለች እኔ እመለሳለሁ..‹ፀጉርህ ነው መሰለኝ ፊትህ ጭር ብሏል..ለምን አትላጨውም? አለችኝ ወደ አናቴ ሽቅብ እያስተዋለች። ‹ፀጉር ሲያድግ ምን ይሠራል? ሰውነት ነው የሚያከሳው፣ ለተባይ መራቢያ ነው የሚሆነው። ተላጭና... Read more »

 ረመዳንን በመንዙማ

የኢትዮጵያ ታሪክና መንዙማ የሚጀምረው ቁርአን መቀራት ከያዘበት ዘመን አንስቶ መሆኑ ይነገራል። ነብዩ መሐመድና የኢትዮጵያውያን ታሪክ መሠረት በውል የተጋመደ ነው። ቢላልን ጨምሮ፣‹‹ሱሀባዎች›› የተሰኙ የነብዩ ረዳቶች፣ ሞግዚታቸው እሙ አይመንና የሌሎች በርካቶች ማንነት ከኢትዮጵያ የዘር... Read more »

ሚሻሚሾና ታደሰ አለሙ

ታደሰ አለሙና ፋሲካ በሚገርም መልኩ ተቆራኝተዋል።ምን አቆራኛቸው ከተባለ ደግሞ ሙዚቃ፤ ከሙዚቃም ደግሞ የማይረሳና የማይዘነጋ ትዝታና የጥበብ ጥላ ያረፈበት ሚሻሚሾ የተሰኘ ሙዚቃ ነው።ሚሻሚሾ በጥኡም ቃና የተጠመቀም የፋሲካ በአል ማድመቂያ የተከሸነ ወይን ነው ቢባል... Read more »

 የትንሳኤ በዓልና አከባበር

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም «ቆንጆ ነው!!!» እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። ምክንያቱም በሚገባ እያነበባችሁና እየተፈተናችሁ በጥሩ ውጤት ላይ ስለምትገኙ። ይህ ደግሞ የአንድ ጎበዝ ተማሪ ባህሪ ነው። ለማንኛውም ልጆች ዛሬ ቀኑ በዓል ነውና... Read more »

 የንጋት ዜማ

ገና እየነጋ ነው..ሁለት ዓይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስህን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲያንቃርር ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው በወፎች... Read more »

 ዘለሰኛና ሰሞነ ሕማማት

እየሱስ ክርስቶስ የአዳምን በደል ለመሻር ከሰማየ፣ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ሰላሳሦስት ዓመታትን በምድር ሲያስተምር ኖረ። ጊዜው ሲደርስ በራሱ ፈቃድና በአይሁድ ክፋት ከፍ ያለ መከራን ሊቀበል፣ ከመስቀል ተቸንክሮ ሊሰቀል ግድ ሆነ። ሞት... Read more »

ስራ ፈጣሪዋ ታዳጊ ዘምዘም

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጎበዝ ልጅ ሁሌ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርት ነው። እናንተም ጎበዝ ተማሪ ስለሆናችሁ ሳምንቱን ያሳለፋችሁት በትምህርት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ጎበዝ ተማሪ የጊዜን ጥቅም በሚገባ ያውቃል ስለዚህ ያለውን... Read more »

 የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃ እናት

እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ፣ ምናልባት ይህን ስም ሲጠራ የሰማ ሰው አንዲት ገዳም ገብተው የመነኮሱ፣ ዓለማዊ ሕይወት በቃኝ ብለው የመነኑ ሴት ስለመሆናቸው ብቻ ያስብ ይሆናል። እርግጥ ነው እንዲህ ቢታሰብ ስህተት አይደለም፡፡ ነገር ግን... Read more »

 ‹‹የገዛ ራሳችንን ቅርሶች በውሰት ወስዳችሁ አስጎብኙ የሚሉ ሀገሮች አሉ›› -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ዳይሬክተር አቶ ደምረው ዳኜ

ኢትዮጵያ በአርኪዮሎጂና በታሪክ ቅርስነት መዝግባ ካሰፈረቻቸው የመስህብ ሃብቶቿ መካከል ጥቂት የማይባሉት ሃብቶች ተዘርፈው በልዩ ልዩ የዓለማችን ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ በጦርነት፣ በህገወጥ ንግድ እና በልዩ ልዩ ምክንያቶች ከአገር የወጡ እነዚሀ ሃብቶች እስካሁንም ድረስ በባእዳን... Read more »