ባለፈው ጥቅምት ለአንድ ወር በዘለቀው የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ተሳታፊ ከነበሩት ክልሎች መካከል የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኝበታል። ክልሉ በተፈጥሮ፣ ባሕል፣ ታሪክና መሰል መስህቦች የታጀቡ የቱሪዝም ሀብቶቹን ወሩን ሙሉ በአውደ ርዕዩ ማስተዋወቅ... Read more »
ከቤታቸው ፊት ለፊት ሱቅ አለ ከሱቁ ጀርባ ደግሞ የጓደኛዋ የነትርሲት ቤት ነው፡፡ ሱቅ ብላ ወጥታ እነ ትርሲት ቤት ሳትሄድ የቀረችበት ጊዜ ትዝ አይላትም። ትርሲት የልጅነት ጓደኛዋ ባትሆንም ቤት ገዝተው ሰፈራቸው እስከገቡበት ጊዜ... Read more »
ገና ሳይወለድ፤ ከእናቱ ሆድ ውስጥ ቁልቁል ተዘቅዝቆና በውሀው ተዘፍቆ ሲንሳፈፍ በሀሳብ ተውጦ ነበር። ከሆድ ውስጥ ሳለ ጀምሮ ከውጭ የሚከናወነውን ሁሉ የሚመለከት፣ የሚሰማ፣ የሚያስብ፣ የሚናገር፣ ሁሉንም ነገሮች አስቀድሞ የሚያውቅ በእውቀት ባህር የጠለቀ ጉደኛ... Read more »
ሠላም ልጆች፣ እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች ፈተና እየተሰጠ እንደሆነ ይታወቃል። ለፈተና በሚገባ ተዘጋጅታችኋል አይደል? ጎበዞች። ልጆችዬ ታዲያ ለፈተና ብቻ አይደለም መማር እና ማጥናት ያለባችሁ። በመማራችሁ ስለ አካባቢያችሁ፣ ስለ... Read more »
መስከረም ሲታሰብ አዲስ ዓመትና አደይ አበባ፣ አዲስ ዓመትን ተከትሎ ደግሞ የመስቀል ወፍና የመስከረም ወር የተለየ መገለጫ አላቸው። ከሳምንት በፊት የሸኘነው የጥቅምት ወርም መገለጫው ብዙ ነው። ጥቅምት አጥንትን ሰርስሮ ከሚገባ ብርድና ቁር ባሻገር... Read more »
ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በቆየው የሳይንስ ሙዚየም የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ላይ በርካታ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። አውደ ርእዩን በአካል 170 ሺህ የሚጠጉ በዲጂታል አማራጭ ደግሞ 9 ሚሊዮን አካባቢ... Read more »
ገና እየነጋ ነው..ሁለት ዓይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስህን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲያንቃርር ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው በወፎች... Read more »
ኅዳር ሲታጠን…ጠልሰም ሲጠለሰም፤ ሁለቱም ውሃ ጥም ሲቆርጡ አንጀትን ያረሰርሳሉ ነብስንም ያለመልማሉ። ከጥበብ ጋራ ከሚፈስሱ የሸንተረር ምንጮች መካከል እንደ ጠልሰም ያለ ኩልል ያለ ውሃስ ከወዴት ይገኛል…ጠልሰም ጥበብ…ጠልሰም ባህረ ምስጢር…ጠልሰም ጸጋ…ጠልሰም የፈጣሪ እጆች…ጠልሰም የእውቀት... Read more »
ነገ ልደቱ ነው..ልደቱ ሲቀርብ ደስ አይለውም:: በልደቱ ፊትና ኋላ ውስጥ ሠላም የለውም..ኀዘንተኛ ነው:: የሕይወቱ ውብ ቀለም መደብዘዝ የሚጀምረው በዚህ ሰሞን ነው:: በሕይወቱ ምርጥ የሚለውን ነገር በልደቱ ማግስት ያጣ ነው:: አሁንም የሆነ ነገር... Read more »
“ሀሁ” ወይም “ፐፑ”… ታላቁ ደራሲ ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን ከዛሬ ሰላሳ ዓመታት በፊት ከካታካምቡው አስፈሪ ዋሻ መሃል አምጦና ወልዶ ለመድረክ ያበቃው ከምርጥ የዘመናችን የመድረክ ተውኔት ሥራዎች መሃከል አንደኛው ነው። “ሀሁ” ወይም “ፐፑ”... Read more »