መድረክ የሚፈውሳት ሁለገብ

በ1939 ዓ.ም በመስከረም አንድ የዓውዳ ዓመቱ ግርግር በደመቀበትና ልጃገረዶች አበባዮሽ (አበባ አየሽ ወይ?) በሚጨፍሩበት ዕለት እችን ምድር ተቀላቀለች። በተወለደችበት ቀን የሰማችው የልጃገረዶች ዜማ ይሁን የአጋጣሚ ነገር ከልጅነቷ አንስቶ ለሙዚቃ የተለየ ፍቅር ነበራት፡፡... Read more »

 የኢትዮጵያ ሳምንት-የሁለተኛው ትውልድ ጥሪ

ኢትዮጵያ የበርካታ የቱሪዝም መስህቦች መገኛ ነች። እነዚህን መስህቦች ወደ መዳረሻነት ቀይሮ የቱሪስት ፍሰቱን መጨመር ደግሞ ከዘርፉ ተዋንያን የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው። ባለፉት ዘመናት የሀገሪቱን ሀብቶች በሚፈለገው ልክ የማስተዋወቅና ከዚያም ተጠቃሚ የመሆን ሂደቱ አዝጋሚ... Read more »

 የረፈደሩጫ

ጠባቧ ክፍል የተለያዩ ቀለማት ባላቸው አምፖሎች ደማምቃላች። ቦግ – እልም በሚለው የብርሃን ፍንጣቂ ውስጥ አንዲት ተስፋ-ቢስ ሴት ትታያለች። ፊቷ ላይ ሰላሳ ሁለተኛ ዓመቷን የሚያሳብቅ ሻማ ከነጭ ቶርታ ኬክ ጋር ተሰይሟል። የተለያዩ አይነት... Read more »

ዝማኔ እንጂ ቅንጦት አይደለም

ኪነ ጥበብ ከጊዜው ጋር እየገሰገሰ መሔዱን ቀጥሏል። የዘመን ጥበብ ከቴክኖሎጂው ጋር እጅና ጓንት ሆነው ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ናቸው ቢባል ስህተት አይደለም። ጥበብ በቴክኖሎጂ ባትወለድም ከጥበብ ውስጥ ያለ ኪነ ጥበብ ግን ከቴክኖሎጂ... Read more »

የገና በዓልን ከልጆች ጋር

ልጆችዬ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። “እንኳን አብሮ አደረሰን!!!” አላችሁ አይደል? በጣም ጥሩ:: በዓሉ የሚመለከታችሁ እንዴት እያሳለፋችሁት ነው? መንፈሳዊ ቦታ በመሄድ፣ ዘመድ በመጠየቅ፣ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ሰብሰብ ብላችሁ እየተጫወታችሁ፣ እየተዝናናችሁ እና... Read more »

 ‹‹ከአንድ የትያትር መግቢያ ዋጋ የአንድ ማኪያቶ ዋጋ ይበልጣል›› – አርቲስት ሄኖክ ብርሃኑ

እጅግ በርካታ ዓመታትን ከትያትር ቤት ሳይርቅ በኪነ-ጥበብ ሙያ ውስጥ ቆይቷል:: ትያትር አንዴ ከገቡበት ለመተው የሚቻል ሙያ ስላለመሆኑም ያነሳል:: ለዚህም ይመስላል በተለያዩ የቴሌቪዥን ድራማዎች፣ ፊልሞች እና ፕሮግራሞችን በማቅረብ በቴሌቪዥን መስኮት ብንመለከተውም እሱ ግን... Read more »

ጥቁር ና ነጭ

እማማ ሸጌ ሰፈሩ ውስጥ የታወቁ አረቄ ነጋዴ ናቸው። ከእጃቸው ላይ ማንቆርቆሪያ፤ ከፊታቸው ላይ ፈገግታ ጠፍቶ አያውቅም። ቀይ ናቸው፣ በቀይ መልካቸው ላይ ተመዞ የወጣው አፍንጫቸው ማንም ሳያየው ዓይን ውስጥ ይገባል። እንደ ቀለበት መንገድ... Read more »

 ሆሊውድ ወለድ ወረራ በኢትዮጵያ

ለዚያ ጥቁር ምስጋና ይግባውና ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ አንድ አፍሪካዊ ወጣት ነበር። ከቀናት በፊት የማኅበራዊ ድረ-ገጽ ትስስር በሆነው ዩቱብ፣ አንድ ጥቂር አፍሪካዊ ወጣት የአንድ የሆሊውድ ፊልምን ምስል እያሳየ ደጋግሞ ኢትዮጵያ . .... Read more »

ሀገር ወዳዱ ቃለአብ

እንዴት ናችሁ ልጆችዬ? ሁሉ ሠላም ነው? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም በትምህርት፣ በጥናት፣ ወላጆቻችሁን በማገዝ፣ የተለያዩ መጻሕፍትን በማንበብ እንዳሳለፋችሁ ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆችዬ፣ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን ማድረግ የሚያስደስታችሁ ነገር ምንድ ነው? የፈጠራ ሥራዎችን... Read more »

የቀንዲል መስራቹ ጋሽ አያልነህ

ለወጣቱ አያልነህ ሙላት በሩሲያ ኑሮ ተመችቶታል። አካሄዱ በድርሰት ማህበር አማካኝነት ባገኘው የትምህርት እድል ነበር። በሞስኮ ሬዲዮ ጣቢያ የአማርኛ ክፍለ ጊዜ “የገጣሚው ደብተር” የተባለ ዝግጅት ያቀርባል። በትምህርቱም ሁለተኛ ዲግሪውን ከማጠናቀቁም ባሻገር ሦስተኛ ዲግሪውን... Read more »