አስመረት ብስራት ስብዕና ማለት በአንፃራዊነት ቋሚ የሆነ የስሜት፣ የሃሳብና የባህሪ ድምር ውጤት ሲሆን እንድን ግለሰብ ከሌሎች የሚለይ ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው ልዩ ስሜት፣ አስተሳሰብና ባህሪ አለው፡ ፡ ነገር ግን የልጆች ስብዕና እንደ አዋቂዎች... Read more »

ሞገስ ተስፋ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ትምህርታችሁን እንዴት ጀመራችሁት? በከኮሮና ራሳችን በመጠበቅ በጥሩ ሁኔታ ጀምረነዋል እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። እኔም የትምህርትን አጀማመር አስመልክቶ በአፄ ናኦድ ትምህርት ቤት ተገኝቼ ያነጋገርኩትን ተማሪ ሃሳብ ላካፍላችሁ። ተማሪ አማኑኤል ማሬ... Read more »

ከመዝናኛው ዘርፎች መካከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት የፊልሙ ኢንዱስትሪ አንዱ ነው። በዓለም ላይ ረብጣ ንዋይ ከሚፈስባቸው እንዲሁም ለሚሰሩበት አገር ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ከሆኑ ዘርፎች መካከልም ይጠቀሳል፡፡ ፊልሞች የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ መሆናቸው ይታወቃል። የፊልም ጥበብ... Read more »

አጼ ኃይለሥላሴ ከአባታቸው በውርስ ያገኙትን ቤተመንግስት” ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ” ብለው በመሰየም መርቀው የከፈቱት ከ58 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 9 ቀን 1954 ዓ.ም ነበር። ጥቅምት 23 ቀን 1952 ዓ.ም ተቋቁሞ “ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ... Read more »

አብርሃም ተወልደ በቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ መንግስት ላይ አመጽ ተቀስቅሶ አብዮት የፈነዳው በየካቲት ወር 1966 ዓመተ ምህረት ነበር። ስልጣኑን የተቆጣጠረው ወታደራዊ መንግስት/ደርግ/ “ኢትዮጵያ ትቅደም” የሚለውን መፈክር በማንገብ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴን መስከረም 2... Read more »
አዲሱ ገረመው ሰሞኑን አልባሌ ቦታ ከማመሽ ብዬ አንዲት ጎሮሰሪ ውስጥ (እዚህ ጋር ትዕምርተ ስላቅ ይሰንቀርልኝ) ሚሪንዳዬን አዝዤ ቁጭ ብል የመብራት ወሬ ከፖለቲካና ጦርነት ትንታኔ እኩል ሲስተናገድ ሰማሁላችሁ፡፡ በእርግጥም መብራት የሚለው ነገር የታወሰኝ... Read more »

ኃይለማርያም ወንድሙ ሥራ ላይ ለረጅም ጊዜ ተሳትፏል፡፡ እናቱ የቀለም ትምህርት ያልቆጠረች ብትሆንም አስኳላ ገብቶ እንዲጎብዝ ትደግፈው ነበር። ልጇን በማበርታቷም ደስተኛ ነበረች። “አንድ ቀን ይሳካልኻል” እያለች ሁሌም የሞራል ስንቅ ትሆነው ነበር። ይህ ሰው... Read more »

ለምለም መንግሥቱ ሙሉ ነጭ የባህል ልብስ ለብሰዋል፡፡ አናታቸውን የጠመጠሙት ጥቁር በነጭ የተሰራ የሀገር ባህል ልብስ ውጤት ነው፡፡ በእጃቸውም አለንጋ ይዘዋል። ተክለሰውነታቸው ከአለባበስና አጋጌጣቸው ግርማ ሞገስ ሰጥቷቸዋል። ስምንት ዓመት የአባገዳ የሥልጣን ዘመናቸውን ጨርሰው... Read more »

ጽጌረዳ ጫንያለው አቶ ደጀኔ ጥሩነህ ይባላሉ። ከ47 ዓመታት በላይ በአውቶሞቲቭ መስክ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ላይ አገልግለዋል። በተለይ በራሳቸው አቅም ተምረውና እውቀት ቀስመው ጥሩ ደረጃ ላይ ቢደርሱም ‹‹ያለኝን ለአገሬ ልጆች›› ማለታቸውን አልዘነጉም።... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ በልጅነታችን ከአቻዎቻችን ጋር ሌባና ፖሊስ እንጫወት ነበር፡፡ ኩኩሉ አልነጋም የሚባል ጨዋታም እንደነበር አልዘነጋውም፡፡ የሁለቱም ጨዋታዎች በመደበቅ ተጀምሮ በመያዝ የሚያከትም ነው፡፡ አሁን አሁን ተመሳሳይ ጨዋታ የሚመስሉ ነገሮች በትልልቅ ሰዎች ሲተገበሩ በዋና... Read more »