«ብረትን እንደጋለ ለመቀጥቀጥ» የጥበብ ባለሙያው ቃልኪዳን

ላለፉት በርካታ ዘመናት አባይ በተረት፣ በስነቃል፣ በግጥምና በዜማ ሲወደስ ታላቅነቱ ሲነገር ቆይቷል። ይሁን እንጂ ይህን በጥበብ አቆላምጦ ታላቅነቱን የመግለፅ ያህል ደፈር ብሎ ቁልቁል ያለከልካይ እየተንጎማለለ የሚሄደውን ውሃ በመከተርና ለልማት የማዋሉ ሙከራ ለሺህ... Read more »

«ድመትን በጥሬ መጠርጠር»

ትንሽ ድብርት ቢጤ ሲጎሻሽማት ወደ ደጅ ወጣ ትልና የበሶብላውንና ቃሪያዎቿን በትንሽዬ ዶማ ትኮተኩታለች። ባህሪው ወጣ ካለውና እንደ ውሻ ሰዎችን ካልተናከስኩ ብሎ ግብግብ ከሚፈጥረው ዶሮዋ ጋር ትጨቃጨቃለች። ያሰጣችውን የሽሮ እህል ካልበላን ከሚሉ ወፎች... Read more »

ድንቃ ድንቅ

በአለም ላይ ከ3000 በላይ የእባብ ዝርያዎች ይገኛሉ። • እባቦች ከአውስትራሊያ አህጉር ውጪ በሁሉም አህጉሮች የሚኖሩ ተሳቢ እንስሳት ናቸው። • እባቦች አፋቸውን እስከ 150 ዲግሪ መክፈት ይችላሉ። ይህ ደግሞ የራሳቸውን አካል ከ75 እስከ... Read more »

ሀኪም ቤቶቻችን ቢታከሙ

በአጋጣሚ ሳይሆን አገልግሎት ለማግኘት በማሰብ በመዲናችን አንጋፋ ወደ ሆኑ ሆስፒታሎቻችን አቀናሁ።ወደ ሀኪም ቤቶቻችን ከመሄዴ በፊት ሃሳብ የሆነብኝና ያስጨነቀኝ የኮቪድ 19 ጉዳይ ነበር።ሆኖም ሆስፒታል አይደለ እንዴ?እዛማ የተሻለ ጥንቃቄ ይኖራል፤ መፍራትም ሆነ መጠራጠር የለብኝም... Read more »

አዕምሮ የተጎዳ አካልን ያክማል

የሰው ልጅ ምድር ላይ ሲኖር የገጠመውን ፈተና በድል ተወጥቶ ታላላቅ ድሎችን ማስመዝገብ ሲችል የግለሰቡ ጥንካሬ የትልቅነት ማሳያ መሆን ያስችላል።የአመለካከት ልዕልና ላይ የደረሰ፣ የላቀን ስብዕና የተላበሰ፣ እራሱን በላቀ ለዋጭ አስተሳሰብ ያበቃ ሰው አካሉ... Read more »

ችኩል ጅብ

የተጋቡ ሰሞን ስለፍቅራቸው ብዙ ተወራ።በመዋደዳቸው የሚያስቀኑ፣ በጥምረታቸው የሚያስደምሙ በመግባባታቸው የሚገርሙ ባልና ሚስት ናቸው ተብሎ ተነገረ።“አቤት! የእነሱስ ፍቅር የተለየ ነው፤ እንደ አዲስ ተፋቃሪ ተቃቅፈው እኮ ነው ሰውን የሚያወሩት” አሉ ጓደኞቻቸው።“ ሰው እንደ ልጅ... Read more »

ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት ማሳደግ አለባቸው?

 ዶክተር አልማዝ ባራኪ የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህር  ልጆችን ማሳደግ ማለት በአካል፣ በስነልቦናና በማህበራዊ ህይወት ማነጽ ማለት ነው። በዚህ ላይ የወላጆች ሚና ገና ህጻናት ሲጸነሱ ጀምሮ ራሳቸውን ያለእገዛ መምራት እስኪችሉ ድረስ የሚያስፍለገውንና ተገቢውን... Read more »

ለቀጣዩ ዓመት ትምህርት ብቁ ለመሆን በደንብ እንዘጋጅ

ልጆች! እንዴት ሰነበታችሁ? ወደ ቀጣዩ ክፍል በመሸጋገራችሁ ደስተኞች እንደሆናችሁ አስባለሁ። ወደ ቀጣዩ የትምህርት ክፍል በማለፋችሁ ደስተኞች ብትሆኑም የተዛወራችሁበት ክፍል ትምህርቱ እንዳይከብዳችሁ ከምን ጊዜውም በላይ በክረምቱ ወራት ማንበብ ይጠበቅባችኋል። የቀጣዩ ዓመት የትምህርት ዘርፍ... Read more »

ችግሮችን በመፍታት የገዳ ሥርዓት ሚና

ኦሮሞ የበለጸገ ባህል ካላቸው በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሔር ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ነው። ብሔረሰቡ ካለው የህዝብ ቁጥር ፣ የመሬት ስፋት እና ተፈራራቂ የአየር ንብረት የተነሳ ባህሉንም ማበልጸግ ችሏል። ከእነዚህ መካከል ደግሞ ኦሮሞ በከፍተኛ ደረጃ... Read more »

‹‹ልጆችን በስነ ምግባር አንፆ ማሳደግ አገርን ማቆም ነው›› ወይዘሮ ጥሩወርቅ ደስታ

ስድስት ልጆችን ከወደቁበት አንስተው አሳድገዋል። አምስቱን አሁንም ድረስ ከሥራቸው አድርገው እየተንከባከቡ ይገኛሉ። ሶስቱን አስተምረው ለቁም ነገር ሲያበቁ ሁለቱን ደግሞ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ አድርገዋል። ‹‹ልጅ የአገር ሀብት ነው›› ይላሉ። ዛሬም ቢሆንላቸው ሌሎችን ከወደቁበት ቢያነሱ... Read more »