ከዓለም ሀገራት ቻይና፣ ማሊዢያ፣ ታይዋን፣ ሲንጋፖር፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሣይ እና ጀርመን የመምህርነት ሙያ ትልቅ ክብር ከሚሰጥባቸው ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ። በሀገራቱ ለመምህራን የሚከፈለው ክፍያ ከፍተኛ ከመሆኑ ባሻገር፤ ብቃቱ እና ተሠጥኦው ያላቸውን መምህራን... Read more »
ሰላማዊት ውቤ አቶ ንጉሴ ገመዳ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ያፈራቻቸው ውጤታማ አርሶ አደር ናቸው።ዕትብታቸው ከተቀበረበትና ልደታቸው ከተበ ሰረበት ከቡራ ወረዳ ከራሞ ቀበሌ ላይ ተነስተው ለብዙዎቹ አርአያ መሆን ችለዋል። አርአያነታቸው መላ ሲዳማን አዳርሶ... Read more »
ኃይለማ ርያም ወንድሙ በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960 አዲስ ዘመን ጋዜጣ ለንባብ ካበቃቸው ዘገባዎች መካከል ጥቂቶቹን ይዘን ቀርበናል፡፡ መኪና ሲጠብቅ ውሃ ወሰደው አዲስ አበባ (ኢ.ዜ.አ)፡- በወንዝ ውስጥ የቆመ ላንድሮቨር መኪና ይጠብቅ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የእንስሳት ሀብት ሀገራችን ከታደለችው የኢኮኖሚያዊ ምንጭ አንዱ ነው። በዘርፉ ያለው የወጪ ንግድ በቂ ነው ባይባልም ገቢ ግን ያመነጫል። እንደ ሀገር ከእርሻው ዘርፍ ከሚገኘው ገቢ 47 ከመቶው ከእንስሳት የሚገኝ ነው። ሀገራችን... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ጥቅም ላይ ውለው በተጣሉ እንደ ድስት፣ የመኪና ጎማ ባሉ እና ሌሎች የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች፣ የውሃ መያዣ የፕላስቲክ ዕቃዎች የተተከሉ የተለያዩ ዕጽዋቶችና አትክልቶች በመኖሪያ ቤቶች ደጃፎች ማየት እየተለመደ መጥቷል። አትክልት መትከሉ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ በ2012/13 ምርት ዘመን ለሰብል ልማት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ሲሰራ ቆይታል። ሆኖም ሥራው በሚጠበቀው ልክ ተሳክቷል ለማለት አይቻልም። ሰው ሰራሽና ወቅታዊ የዓለም ሁኔታዎች እቅዱን የተፈታተኑት ምክንያቶች ነበሩ። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል በዋነኛነት... Read more »
ሰላማዊት ውቤ በ2012/13 ምርት ዘመን ለሰብል ልማት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ሲሰራ ቆይታል። ሆኖም ሥራው በሚጠበቀው ልክ ተሳክቷል ለማለት አይቻልም። ሰው ሰራሽና ወቅታዊ የዓለም ሁኔታዎች እቅዱን የተፈታተኑት ምክንያቶች ነበሩ። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል በዋነኛነት... Read more »
ይበል ካሳ በአስተማማኝ ሰላሟና ለኢንቨስተሮቿ በምትሰጠው ምቹ መስተንግዶዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በበርካታ ባለሃብቶች ተመራጭ እየሆነች የመጣችውና ከኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ ፈጣን ዕድገት እያሳየች በምትገኘዋ በውቧ የደብረ ብርሃን ከተማ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻዎች የተውጣጣን እንግዶች... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ተወልዶ ያደገው ድሬደዋ ከዚራ አካባቢ ነው። ኑሮውን አዲስ አበባ ካደረገ ከ10 ዓመት በላይ አስቆጥሯል።የተሰማራበትን የእጅ ጥበብ ዘርፍ ከጀመረ ሁለት ዓመት አልፎታል። ሀሁ አርት የተሰኘ የጌጣጌጥ አምራችና ዕቃዎችን መልሶ ጥቅም ላይ... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር እንደ ጎጆ ቤት በየቦታው የሚታየው የጤፍ ክምር እይታን ይስባል። ቀልብን ይሰበስባል። የአርሶ አደሩ የወራት የልፋትና የድካም ውጤት ነውና ለተመልካች ያስደስታል፤ለለፋበት አርሶ አደር ደግሞ ያኮራል። በተለይም ከደጀን እስከ ደብረማርቆስ ለጥ ባለው... Read more »