የግብርና ምርቶች የዋጋ ንረትና የአቅርቦት እጥረት ምክንያት አልባ ምክንያት

አርሶ አደሩ ዘንድሮም እንደ አምናውና ታች አምናው ቢያንስ በዓመት ሁለቴ አምርቷል። በተለይ ትርፍ አምራች የሆኑ አካባቢዎች መስኖና በልግን ጨምሮ ሦስት ጊዜም አምርተዋል። ይሁን እንጂ በሁሉም አይነት የግብርና ምርቶች በተለይ ደግሞ ጤፍ፣ ምስር... Read more »

በአረንጓዴ አሻራ ሁለገብ ውጤት

ከምድር ወገብ በስተሰሜን ከሦስት ዲግሪ እስከ 18 ዲግሪ ላቲትዩድ እና በስተምሥራቅ ከ33 ዲግሪ እስከ 48 ዲግሪ ሎንግትዩድ የሆነው የኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ዓመቱን ሙሉ የፀሐይ ኃይል ማስገኘት እንደሚያስችል የመስኩ ምሁራንና የተለያዩ ጥናቶች... Read more »

ከጦርነት ባሻገር የአርሶ አደሩ የቀጣይ ጊዜ ፈተና

የትግራይ ምድር እንደ ሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሁሉ በቀላሉ ታርሶ ፍሬ የሚሰጥ አይደለም። መሬቱ ለምነቱን ያጣ፣ ድንጋያማና እርጥበት አጠር በመሆኑ አርሶ አደሩን ብዙ ያደክማል። ዳሩ ‹‹ላይችል አይሰጥ›› ነውና ተረቱ ጠንካራው የትግራይ አርሶ አደር... Read more »

አረንጓዴ ልማት ሳይሆን የሰብል ልማት የራቀው ቤንሻንጉል ጉሙዝ

አሁን ባለው የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በገጠመው የጦርነት ችግር በሀገሪቱ ውስጥ አለመረጋጋቶች ቢኖሩም ‹‹ኑ ኢትዮጵያን እናልብስ›› በሚለው ሶስተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ከግለሰብ ግቢ ጀምሮ በተለያየ ምክንያት የተጎዱ... Read more »

የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር

አባታቸው አርሶ አደር ፀጋ ቱፋ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በያያ ጉለሌ ወረዳ በኖኖና ጮመሪ ቀበሌ ነዋሪዎች በትጉህ አርሶ አደርነታቸው ይታወቃሉ። በማሳቸው ከእህል ጀምሮ የማያመርቱት ምርት ዓይነት አልነበረም። በደን ልማት ሙያውም ተክነውበታል።... Read more »

ለነገ የማይባል ደለልን የመከላከል ተግባር

በተፋሰሶች አካባቢ የተጠናከረ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በመሥራት ከፍተኛ የሀገር ሀብት ወጥቶባቸው የተሰሩ ሜጋ ፕሮጀክቶች (ግድቦች) እና የተለያዩ ብዝሃ ህይወት በውስጣቸው የያዙ ሐይቆችን ከደለል መታደግ እንደሚገባ ተደጋግሞ የሚነሳ ጉዳይ ነው።ደለል ውሃ እንዲይዙ የተሰሩ... Read more »

ግብርናን በክላስተር

በ2013/14 የመኸር ምርት ዘመን 12 ነጥብ 78 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለማረስና 374 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እቅድ መያዙን ከግብርና ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ :: በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የመኸር እርሻ ከሚታረስ 6... Read more »

የክረምቱ የአየር ጸባይ

በያዝነው የክረምት ወቅት ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ይሰማል:: አንዳንዶች የሐምሌ ክረምት ከባድ መሆኑንና የአየሩ ቅዝቃዜም እንዲሁ ማየሉን ሲገልጹ፣ የአረንጓዴ ዛፍ ችግኝ ተከላ መርሃግብር ከተጠናከረ ወዲህ የተከሰተ የአየር ጸባይ ለውጥ ነው የሚል አስተያየት... Read more »

ስርዓተ ምግብን መሰረት ያደረገ ግብርና

የተሟላ ምግብ ለማግኘት የተሟላ የአመራረት ዘዴ መከተል ወሳኝ ነው። አርሶና አርብቶ አደሩ ማምረት የሚችለው መጀመርያ እራሱ የተመጣጠነ ምግብ ሲያገኝ በመሆኑ የተሟላ ምግብ ለሸማቹ ብቻ ሳይሆን ለምግብ አምራቹም ያስፈልጋል። እንደ ሀገር ሲቃኝም በጥቅሉ... Read more »

የተከዜ ጽራሬ ግድብ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ፕሮጀክት ተሞክሮ

የተፋሰስ ልማት የተራቆተ መሬት እንዲያገግም፣ የተመናመነ ደን መልሶ እንዲለማ ለግብርና ሥራ ምቹ በመሆን፣ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር፣ በተለይም ከ80 በመቶ በላይ ኢኮኖሚዋ በግብርና ሥራ ላይ ለተመሰረተ ኢትዮጵያ ወሳኝ ከመሆኑ በተጨማሪ የኤሌክትሪክ የኃይል ምንጯም... Read more »