
እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት እንዲሁም እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት መንግሥት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ሰፋፊ ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን፣ በእነዚህም ምርትና ምርታማነት በየዓመቱ እየጨመረ ይገኛል። በተለይ... Read more »

መንግሥት የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ችግሮች ለማቃለል የተለያዩ ተግባሮች እያከናወነ ይገኛል። ከእነዚህም መካከል የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ይጠቀሳል። በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ አቁመው ከነበሩ ኢንዱስትሪዎች መካከል በርካታ የሚባሉት በንቅናቄው ወደ ሥራ ተመልሰዋል። ንቅናቄው በሀገር አቀፍ ደረጃ... Read more »
ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በዋናነት ከተሰጡት ተልዕኮዎች መካከል የንግድ አሠራርን ማዘመን፣ ግልጽ፣ ተደራሽና ፍትሃዊ ውድድር የሰፈነበት እንዲሆን ማድረግ የሚሉት ይጠቀሳሉ፡፡ ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከር፣ የውጭ ንግድን ማስፋትና ማሳደግ፣ የዕቃዎችንና አገልግሎት የጥራት ደረጃ ማዘጋጀትና... Read more »

በሀገሪቱ በርካታ አውደ ርዕይና ባዛሮች //የንግድ ትርኢቶች/ እየተካሄዱ ይገኛሉ፡፡ በተለያዩ የግልና የመንግሥት ተቋማት አዘጋጅነት የሚሰናዱ መርሀ ግብሮች የንግዱን ማህበረሰብንና አርሶ አደሮችን ከሸማቹ ጋር በቀጥታ በማገናኘት ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚኖራቸው ይታመንባቸዋል፡፡ በዓለም አቀፍ... Read more »

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማሕበር ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በቅርቡ ለ12ኛ ጊዜ ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ጉባኤ አካሂዷል። ጉባኤው በርካታ የዘርፉ ተዋናዮች ተሳትፈዋል። ጉባኤው ዘርፉን ለማሳደግ፣... Read more »

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር በእንስሳት ሀብቷ ዕምቅ አቅም ቢኖራትም በስጋ ወጪ ንግድ የሚፈለገውን ያህል ውጤት ማምጣት እንዳልቻለች ይነገራል። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። ከምክንያቶቹ መካከልም በእንስሳት አቅርቦትና ጥራት ላይ የሚታየው ክፍተትና የኮንትሮባንድ ንግድ በዋናነት... Read more »

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው የግብርና ምርቶች መካከል ቡና አንዱ ነው፡፡ በርካታ የቡና ቤተሰቦችን ያቀፈ ሲሆን፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳዎቹም ከፍተኛ ናቸው፡፡ ቡና በአገሪቱ ያለውን የላቀ ኢኮኖሚያዊ ድርሻ ማሳደግ እንዲቻል በልማቱም በግብይቱም... Read more »
ኢትዮጵያን ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን ለማስገባት በሚደረገው ጥረት አበረታች ለውጦች እየመጡ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። መንግሥት አቅም በፈቀደ መልኩ ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ዲጅታል ኢትዮጵያን በ2025 ዕውን... Read more »

ዓለም አቀፋዊና አገራዊ በሆኑ በርካታ ምክንያቶች የተነሳ በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የሸማቹን አቅም በእጅጉ እየተፈታተነው ይገኛል። መንግሥት ይህን መሰረታዊ ችግር ለመፍታት የተለያዩ መንገዶችን ቀይሶ መስራቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ለእዚህም የኑሮ ውድነቱን ሊያረግቡ... Read more »

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አገልግሎቱን ለማሻሻልና የተሳለጠ ለማድረግ፤ ምርት አቅራቢውን፣ ላኪውን፣ የሕብረት ሥራ ማህበራትንና አርሶ አደሩን በአንድነት ለማገልገል እየሰራ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም የደንበኞችን ፍላጎት በማሟላት ሀገሪቷ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሪ መጠን ለማሳደግ ከፍተኛ... Read more »