ልጓም ያጣው የኑሮ ውድነት እንዴት ሊስተካከል ይችላል?

መላኩ ኤሮሴ በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ሸቅብ መምዘግዘጉን ቀጥሏል፡፡ በተለይ በከተሞች በምግብና ምግብ ነክ ሸቀጦች፣ በመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች፣ በአልባሣት፣ በትራንሥፖርት፣ በትምህርት፣ በሕክምናናና ሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶችን በመሣሠሰሉት ላይ እየተፈጠረ የመጣው ምጣኔ... Read more »

የአትክልትና ፍራፍሬው ዋጋ ጭማሪ ጉዳይ ወዴት ወዴት

ታምራት ተስፋዬ  ከጥቂት ወራት ወዲህ የሚታየው የሸቀጦችና የተለያዩ ምርቶች ዋጋ ጭማሪ፣ አገሪቱ በታሪኳ ዓይታው የማታውቀው ነው ለማለት ያስደፍራል። ህዝቡ አብዝቶ የሚጠቀምባቸው የዕለት ተዕለት የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በሚያስደነግጥ መልኩ ወደ ላይ ንሯል። እንደ... Read more »

ያሻቀበው የእህል ዋጋ

 በየዕለቱ እየጨመረ የመጣው የዋጋ ግሽበት በሁሉም የፍጆታ ዕቃዎች ላይ እየተስተዋለ ይገኛል። በተለይም በዋና ዋና የሀገሪቱ ከተሞች የኑሮ ውድነቱ እየዬ ያሰኛል። ያም ቢሆን ግን ዜጎች ለመኖር መብላት ግዳቸው ነውና የቻሉትን ያህል ሸምተው ይመገባሉ።... Read more »

ዘመነኛው ዕቁብ

ታምራት ተስፋዬ  ኢትዮጵያውያን አሉን ብለን ከምንኮራባቸው ባህላዊ የፋይናንስ ሥርዓቶቻችን መካከል ዕቁብ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ዕቁብ የቆየ መሰረት ያለው ባህላዊ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘዴ ነው። የእቁቡ አባላት በተወሰነ ጊዜ የሚከፈለውን ገንዘብ በመክፈል በእጣ ወይም... Read more »

የኑሮ ውድነት ሰው ሰራሽ ሽፋኖች

ታምራት ተስፋዬ  ቀረብ ብሎ ለተመለከታት ገፅታዋ ህይወት እንዳልተመቻት ፣ ኑሮ እንዳደቀቃት እና እንዳንገሸገሻት ይመሰክራል፡፡ የውብ ዳር አሸናፊ ትባላለች፡፡አዲስ አበባ ከተማ የካ አባዶ ጂ ሰቭን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የነዋሪዎችን ልብስ በማጠብ ትተዳደራለች፡፡ በዚህ... Read more »

 ለወትሮው ሱቆቻችንን አድምቀውና ከለር ሰጥተው በየአይነቱ ተደርድረው እናገኛቸዋለን። በመጠናቸው ከአንድ እስከ አምስት ሊትር የፈለግነውን መርጠን ለመግዛት ሰፊ እድል አለ። ዛሬ ግን አብዛኞቹ የዘይት ምርቶች ከመደርደሪያ ላይ ወርደዋል። በየጓዳ ጎድጓዳው ተሸሽገዋል። በመደርደሪያ ላይ... Read more »

ከዲጂታሉ ዓለም መቀላቀል ለስኬታማ ቢዝነስ

ታምራት ተስፋዬ ማስታወቂያ ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን፤ የሥራ ዕድሎችን፣ ክስተቶችንና መሰል መረጃዎችን በተለያዩ መንገዶችና ዘዴዎች ለህዝብ ማድረሻ ዘዴ ነው። ሰዎች ምርቶቻቸው፣ አገልግሎቶቻቸው፣ ግኝቶቻቸው፣ ውሳኔያቸው እና መሰል ጉዳዮቻቸው በሌሎች ዘንድ እንዲታወቁ እና አትኩሮት ወይም ተፈላጊነት... Read more »