የኑሮ ውድነት ሰው ሰራሽ ሽፋኖች

ታምራት ተስፋዬ  ቀረብ ብሎ ለተመለከታት ገፅታዋ ህይወት እንዳልተመቻት ፣ ኑሮ እንዳደቀቃት እና እንዳንገሸገሻት ይመሰክራል፡፡ የውብ ዳር አሸናፊ ትባላለች፡፡አዲስ አበባ ከተማ የካ አባዶ ጂ ሰቭን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የነዋሪዎችን ልብስ በማጠብ ትተዳደራለች፡፡ በዚህ... Read more »

 ለወትሮው ሱቆቻችንን አድምቀውና ከለር ሰጥተው በየአይነቱ ተደርድረው እናገኛቸዋለን። በመጠናቸው ከአንድ እስከ አምስት ሊትር የፈለግነውን መርጠን ለመግዛት ሰፊ እድል አለ። ዛሬ ግን አብዛኞቹ የዘይት ምርቶች ከመደርደሪያ ላይ ወርደዋል። በየጓዳ ጎድጓዳው ተሸሽገዋል። በመደርደሪያ ላይ... Read more »

ከዲጂታሉ ዓለም መቀላቀል ለስኬታማ ቢዝነስ

ታምራት ተስፋዬ ማስታወቂያ ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን፤ የሥራ ዕድሎችን፣ ክስተቶችንና መሰል መረጃዎችን በተለያዩ መንገዶችና ዘዴዎች ለህዝብ ማድረሻ ዘዴ ነው። ሰዎች ምርቶቻቸው፣ አገልግሎቶቻቸው፣ ግኝቶቻቸው፣ ውሳኔያቸው እና መሰል ጉዳዮቻቸው በሌሎች ዘንድ እንዲታወቁ እና አትኩሮት ወይም ተፈላጊነት... Read more »