
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት በአዲስ ከፍታ ላይ እንደሚገኝ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የቻይና ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪን ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አገራቱ ግንኙነታቸውን... Read more »

. የኪራይ ቤቶች የዋጋ ማሻሻያ ላይ ጥሎት ከነበረው መጠን ቅናሽ አደረገ፤ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በየጊዜው የሚደረጉ የኪራይ ተመን ማሻሻያዎችን ተከትሎ የሚነሱ ውዝግቦችን ለማቃለል እንዲቻል የኪራይ ውል ክለሳ ጊዜ ገደብ ሊያስቀምጥ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ... Read more »

የመማሪያ ክፍሎቹ ጥሩ መቀመጫ የላቸውም፡፡ መምህራንም ቋሚ ቢሮ የላቸውም፡፡ ንብረቶቻቸውንም በእነዚህ ክፍሎች ነው የሚያስቀምጡት፡፡ በክረምት ወቅት ትተውት የሄዱትን ንብረት መስከረም ሲጠባ ላያገኙት ይችላሉ፡፡ በክፍሎች ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች በንፋስ ይታወካሉ፤ ጸሐይ ላይ ነጭ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባገለገለችበት ወቅት የወሰደቻቸውና ያንጸባረቀቻቸው አቋሞች ዲፕሎማሲያዊ ከበሬታ እንዳስገኙላት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ታዬ እጽቀስላሴ ገለፁ፡፡ አምባሳደር ታዬ እጽቀስላሴ ትናንት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰቱት ግጭቶች ጀርባ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮችና የጸጥታ መዋቅሩ እጅ እንደነበረበት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ እና በአዲስ አበባ እንዲሁም በሌሎች... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል መረጋጋት በሚታይባቸው አካባቢዎች ለመሰብሰብ ከታቀደው ገቢ በላይ መሰብሰቡን እንዲሁም ግጭት በሚስተዋልባቸው አካባቢዎች የታቀደውን ያህል ገቢ መሰብሰብ አለመቻሉን የክልሉ የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በባለሥልጣኑ የግብር ከፋዮች ትምህርትና ኮሙዩኒኬሽን... Read more »

በሃዲያ ዞን በሌሞ ወረዳ ሸቻና ለሬባ ቀበሌ የተቀናጀ የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ፤ ጸረ ተባይና አይጥ ማጥፊያ መድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ ይገነባል ተብሎ የመሰረት ድንጋይ የተጣለው በግንቦት 12 ቀን 2007 ዓ.ም ነበር፡፡ የፋብሪካው ግንባታ በ2008... Read more »

በቅርቡ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተደረገው የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ጭማሪ በተገቢው ጥናት ያልተደገፈና በነጋዴው ላይም ጫና እያሳደረ መሆኑን የተከራይ ነጋዴዎቹ ተወካዮች ይናገራሉ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በበኩሉ፣ የኪራይ ዋጋ ማሻሻያው በተገቢው ጥናት ተደግፎ የተከናወነ ቢሆንም... Read more »

አዲስ አበባ፡- ለአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድጎማ ለማድረግ ቃል በተገባው መሰረት ተግባራዊ አለመደረጉን ኮርፖሬሽኑ ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ድጎማ ይከፈለኝ ጥያቄ ተጠንቶ ለሚመለከተው የውሳኔ ሀሳብ መቅረቡን ባለሥልጣኑ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ እየተስተዋለ ለሚገኘው ዝቅተኛ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እስከዛሬ የነበረው የአሰራር ጉድለት ምክንያት እንደሆነ ቱሪዝም ኢትዮጵያ ተገለጸ ። ቱሪዝም ኢትዮጵያ ከአስጎብኚ ድርጅቶች ጋር ባደረገው የምክክር መድረክ እንደተገለጸው፤ በአገሪቱ ባለው የአሰራር ክፍተት ምክንያት... Read more »