
«ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር የለም» ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አዲስ አበባ፡- ላለፉት ሃያ ዓመታት በተለያዩ የውጭ አገራት ተበታትነው የነበሩ ቅርሶችን በግል ጥረታቸው በማሰባሰብ ወደ አገር ቤት ለመመለስ ጥረት ቢያደርጉም የቢሮክራሲው መንዛዛት ተስፋ እንዳስቆረጣቸው በውጭ... Read more »

• ሕዝቡን የአሉባልታ ወሬዎች ሊፈታተኑት አይገባም • አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ይደረጋል • ኢትዮጵያ ሳተላይት ታመጥቃለች አዲስ አበባ፡- የደህንነት ተቋማት ግጭቶች ከመከሰታቸው በፊት አስቀድመው የማነፍነፍ አቅማቸውን ለማሳደግና ሲከሰትም በአጭር ጊዜ የማስቆም... Read more »

የአገሪቱን ሰላም በማስጠበቅ፣ ለውጡን በማስቀጠል፣ በኢኮኖሚው፣ በዴሞክራሲው፣ በምርጫ ሂደቱ እና በማህበራዊ መስኮች በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተጠቀሱት የያዝነው ዓመት የመንግሥት አቅጣጫዎች ሁሉንም መስኮች የዳሰሱ ናቸው የሚሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ወይዘሮ አስካል... Read more »

አዲስ አበባ፡- እየጨመረ የመጣውን የባንኮች ቁጥር ተከትሎ በመካከላቸው ተገቢ ያልሆነ ውድድር እንዳይፈጠር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች አስገነዘቡ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋክልቲ መምህርና የሂጅራ ባንክ ፕሮጀክት አደራጅ ምክትል ሰብሳቢ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአየር ፀባይና ሁኔታ መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ በማጥናትና በመተንተን የሚያቀርበውን የትንበያ መረጃ ተደራሽነትንና ተአማኒነቱን ለማስፋትት በዘመናዊ መሣሪያና ብቃት ባለው የሰው ኃይል ራሱን እያጎለበተ መሆኑን ብሔራዊ የሜቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

አቶ ካብቱ ሽኩር በአራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎ ሰብለ ዓሣ ቤት ጀርባ ባለው መንገድ ዳር አልባሳትን በመነገድ ይተዳደራሉ፡፡ ይህንን ሥራ ከጀመሩም ስምንት ወር እንደሆናቸውና ሙሉ ቀን እንደሚሠሩ ይገልፃሉ፡፡ በክፍለ ከተማውና ወረዳው ትብብር... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን ጽሕፈት ቤት በኢንስፔክሽን አክሬዲቴሽን ‹‹iso፣17020››፣ 2012 ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ አንዳስታወቀው፤ በኢንስፔክሽን ዘርፍ ዓለም አቀፍ እውቅናውን ለማግኘት በአፍሪካና በዓለም አቀፉ የላቦራቶሪ... Read more »

አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በያዝነው በጀት ዓመት ከ110 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የእግረኛ መንገዶች የመልሶ ግንባታ ሥራ እንደሚያከናውን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ጥዑማይ ወልደገብርኤል በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አስረኛው አዲስ ቢዩልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብአቶችና የመሰረተ ልማት ኤግዚቢሽን ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ። በኢትኤል ማስታወቂያና ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያና በጃፓን መካከል የባህል፣ የትምህርትና የቋንቋ ልውውጥ ለማካሄድ የሚያስችል የወዳጅነት ማህበር ተመሰረተ። ማህበሩ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ወዳጅነት በማጠናከር የቴክኖሎጂ ሽግግር ለመፍጠር እገዛ እንደሚያደርግም ተመልክቷል። ኢትዮ ጃፓን ወዳጅነት ማህበር ትናንት... Read more »