
አዲስ አበባ።- የኢትዮጵያ የባህር ትራንስ ፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሞጆ ደረቅ ወደብና ተርሚናል የማስፋፊያ ሥራ ምክንያት የልማት ተነሺ ለሆኑ አባወራዎች እና እማወራዎች የኑሮ ማሻሻያ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የውጭ ባለሀብቶችን ለመሳብ ወሳኝና ቁልፍ የሆኑ ተቋማትን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዞር እየተሠራ መሆኑን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጃፓን እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ (ቲካድ) ላይ፥... Read more »

‹‹እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ። ሁለት አክስቶች አሉኝ። አንደኛዋ የኦርቶዶክስ ሃይማት ተከታይ ስትሆን፤ ሁለተኛዋ ደግሞ ሙስሊም ናት። ሁላችንም በምንከተለው እምነቶች ሳቢያ ቤተሰባዊ ግንኙነታችን ሻክሮ አያውቅም። የገጠመን ችግር የለም። በየሃይማኖት በዓላቱ ሁላችንም የምንሰባሰብበት... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የሄሲያን የሰላም ሽልማት ማሸነፋቸውን የፍራንክፈርት የሰላም ምርምር ማዕከል አስታወቀ፡፡ የሽልማት መርሐ ግብሩ እ.አ.አ መስከረም 23 ቀን 2019 እንደሚካሄድ ማዕከሉ ይፋ አድርጓል፡፡ ማዕከሉ ትናንት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል በአኝዋ ዞን 201 የሀገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስተሮች ወደ ሥራ ሲገቡ፤ 89ኙ በገቡት ቃል መሰረት በጊዜ ወደ ሥራ ባለመግባታቸው እና የመሬት መጠቀሚያ ግብር ባለመክፈላቸው እንዲሁም ከልማት ባንክ የወሰዱትን ብድር... Read more »

አዲስ አበባ፡- አገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያው የተዛባውን የማክሮ ኢኮኖሚ ለማስተ ካከልና ዜጎችን እኩል ተጠቃሚ ለማድረግ እንደ ሚረዳ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ በምጣኔ ሀብት ማሻሻያ መርሀ... Read more »

ባለፉት ጊዜያት የሰላም እጦት፣ ያለመረጋጋት እና የህግ የበላይነት አለመረጋገጥ ችግሮች ይስተዋልባቸው ከነበሩት የሀገራችን አካባቢዎች አንዱ ምዕራብ ኢትዮጵያ ነው። የታጠቁ ኃይሎች፣ በወንጀል እጃቸው የተጨማለቁ ግለሰቦች እንዲሁም ከአጎራባች ሀገራት በሚገቡ ታጣቂዎች የሚፈጽሙት ጥቃቶች በአካባቢው... Read more »

እስካሁን ለመስመር ዝርጋታው ክፍያ አልተፈፀመም፤ ቢፈፀምም 18 ወራት ያስፈልጋል አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዋሽ – ኮምቦልቻ የባቡር መስመር ግንባታን ማጠናቀቁን፤ ኤሌክትሪክ ከቀረበለትም ሥራ ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል... Read more »

አዲስ አበባ፦ የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ አንድ አገራዊ የቅንጅት ማስተር ፕላን አዘጋጅቶ ሁሉም መሠረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት በዚህ መሰረት እንዲመሩ ማድረግ ይጠበቅበት እንደነበር ተገለፀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አልማው መንግሥቴ ከአዲስ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የሠላም እንከንኖችን አስተውሎና አመዛዝኖ ማጥራትና ማራቅ እንደሚገባ የሠላም ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሄርሜላ ሰለሞን በመጪው ጳጉሜ 2 ቀን 2011 ዓ.ም የሚከበረውን የሠላም ቀን አስመልክቶ ትላንት በጽህፈት... Read more »