
አዲስ አበባ፦ የፋይናንስ ተቋማት ለማኑፋክቸሪን ዘረፉ ቅድሚያ እንሰጣለን ከማለት በዘለለ በተግባር መደገፍ የሚች ሉበት ሁኔታ መመቻቸት እንደነበረበት የፌዴራል አነስተኛ መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አስፋው አበበ ከአዲስ... Read more »

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገሪቷ የመጀመሪያ የሆነውንና የተሟላ ከወለድ ነፃ አገልግሎት መስጫ ቅርንጫፉን ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ። የባንኩ የወለድ ነፃ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኑሪ ሀሰን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ ባንኩ እስከ... Read more »

አዲስ አበባ፦ የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት ከጳጉሜ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኩላሊት ህመምተኞችን በቋሚነት ለመደገፍና በነጻ ህክምና የሚያገኙበትን ሁኔታ ለማመቻቸት በኢትዮጵያ ለሚገኙ ለሁሉም ሥራ አስኪያጆች አገራዊ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት “ድጋፍ ለኩላሊት ህሙማን” በሚል መሪ ሃሳብ በትናንትናው... Read more »

2 ቢሊዮን ብር ሰብስቦ አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር ዕዳ ከፍሏል – በሀሰት የትምህርት ማስረጃ 80 ሠራተኞቹንም አባሯል ቢሾፍቱ፤- የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የምርቱ ተፈላጊነት ቢጨምርም በውጭ ምንዛሪ ችግር የሚፈለገውን ያህል እያመረተ... Read more »

አዲስ አበባ፤ በአራዳ ክፍለ ከተማ ስር በሚገኙ ጽህፈት ቤቶች የሚሰሩ ፈጻሚዎች ምቹ የሥራ ሁኔታ እንዲፈጠርና ግልጽነት የሰፈነበት አሰራር እንዲሰፍን ጠየቁ፡፡ ለዝግጅት ክፍሉ ቅሬታቸውን ያቀረቡት በክፍለ ከተማው የተለያዩ ጽህፈት ቤቶች የሚሰሩ ባለሙያዎች፤ ቀድሞ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ለጌጥ ተብሎ የተለጠፈው እብነ በረድ እየወደቀ በመሆኑ ወደ ህንጻው በሚገቡና በሚወጡ ተገልጋዮችና ሠራተኞች ላይ ወድቆ አደጋ ሊያደርስ ስለሚችል ፈጣን መፍትሄ ሊሰጠው እንደሚገባ የአራዳ ክፍለ ከተማና ሠራተኞቹ አሳሰቡ። የአራዳ ክፍለ ከተማ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና እስራኤል በተለያዩ መስኮች በመተባበር ግንኙነታቸውን የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የየአገራቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አስታወቁ። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የተመራውን ልዑክ በእስራኤል ይፋዊ ጉብኝት ባካሄደበት ወቅት... Read more »

በየአካባቢው ያሉ በግልፅ የተነገሩም ሆነ ውስጥ ለውስጥ የሚብላሉ የቂምና የቁርሾ እሾኮችን ከስራቸው መንግሎ በይቅርታና በመተማመን መንፈስ ለመቀጠል የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ወደስራ መግባቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በዓመቱ ማጠናቀቂያ ሪፖርታቸው መናገራቸው ይታወቃል።... Read more »

ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ 171 የሚሆኑ ቻይናውያን ካምፓኒዎች በተለያዩ የግንባታ ዘርፎች ወደኢትዮጵያ ገብተው እየሰሩ መሆኑንና ከነዚህ ውስጥ 30 ያህሉ በህንፃ ግንባታ ዘርፍ ተሳታፊ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሰሞኑ ለአዲስ ዘመን ገልጿል። በህንፃ... Read more »