ከአካባቢው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ግንባታና የዞን እንሁን ጥያቄ እየቀረበ ይገኛል

ሞጣ፡- ሞጣ ከተማ የምትገኝበትን ወረዳ ጨምሮ በአካባቢው የሚገኙ አስር ወረዳዎች በአቅራቢያቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ግንባታ እንዲከናወን እና ዞን እንዲሆኑ ጥያቄ መቅረቡ ተገለፀ። የሞጣ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ይሄነው ዋለ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

ድርጅቱ ባለፈው ዓመት 18 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

 አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የወጪና ገቢ ንግድን በባህርና በየብስ ትራንስፖርት በማስተላለፍ፣ አገልግሎት አሰጣጡን በዋጋ፣ በቅልጥፍና በደንበኞች ተመራጭ በማድረግ በ2011 ዓ.ም 18 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።ከ2012... Read more »

የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህገ መንግስቱን ባከበረ መልኩ ይካሄዳል

 በኦሮሚያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ይከበራል  አዲስ አበባ፡- የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን የብሄር ጥላቻንና መካረርን በማስቀረት ህገ መንግሥቱን በአከበረ መልኩ እንዲከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። 14ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ... Read more »

ለአገር ግንባታ ባህላዊ እሴቶችን መሰረት ያደረገ ስርዓተ ትምህርት

 ባህላዊ እሴቶች በትምህርት ስርዓት ውስጥ ተካተው አለመሰጠታቸው መጤ ባህሎች እንዲስፋፉ፣ መከባበርና መቻቻል እንዲጠፋ፣ ሀገራዊ አንድነት እንዲላላና የጋራ እሴቶች እየተመናመኑ እንዲሄዱ በር ከፍቷል። በመሆኑም ችግሩ እንዳይቀጥል ሀገራዊ እሴቶችን በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ በማካተት ከአውሮፓውያኑ... Read more »

የህዳሴው ግድብ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ የህዳሴው ግድብ የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ የዋናው ግደብ እንዲሁም የኤሌክትሮ መካኒካል ግንባታ በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝና በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ። የህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ማናጀር ኢንጅነር ክፍሌ ሄሮ ለኢትዮጵያ ሄራልድ ጋዜጣ እንደተናገሩት በአሁኑ ወቅት... Read more »

የመስቀል በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የቱሪስት ፍሰቱ ጨምሯል

 አዲስ አበባ፡- የመስቀል በዓል እአአ በ2013 በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሳይንስ የትምህርትና የባህል ማዕከል (ዩኔስኮ ) በዓለም ቅርስነት ከተመዘገበ ጀምሮ የቱሪስት ፍሰቱ ከዓመት ዓመት እየጨመረ መምጣቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የህዝብና አለምአቀፍ... Read more »

የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች

• የቤት ኪራይ አበል 18 ሺ ብር ሆነ • የማይመልሱት የእጅ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ተፈቀደላቸው • መመሪያው ከነሀሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ተፈፃሚ የሚሆን ነው አዲስ አበባ ፡- ከፍተኛ... Read more »

ከአማራ ክልል ምሁራን ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎች እንደሚጠበቅ ተገለፀ

 ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የዓባይ ድልድይ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ ባህር ዳር፡- በአማራ ክልል የሚገኙ ህዝቦችን ችግር ለመፍታትና ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት የአማራ ተወላጅ ምሁራኖች በምርምር የተደገፈ ውጤት አምጪ ሥራ እንደሚጠበቅባቸው... Read more »

በመንግሥትና መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ሥራዎች ጥብቅ የማህበራዊ ተጠያቂነት እንዲሰፍን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- በመንግሥት ተቋማት እና በአገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የልማት ስራዎች ላይ ህብረተሰቡ ክትትል እያደረገ ጥብቅ የማህበራዊ ተጠያቂነት ስራውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ። የኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ሦስተኛ ምዕራፍን መጀመር አስመልክቶ ትናንትና በአዲስ... Read more »

የገናሌ ዳዋ 3 የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ

በጥቅምት መጀመሪያ የሙከራ ኃይል ሊያመነጭ ነው ከመሬት 70 ሜትር ከፍታ ያለው ውሃ በግድቡ ተሞልቷል ውሃው በ12ነጥብ 4 ኪሎሜትር ዋሻ ውስጥ ያልፋል  አዲስ አበባ፤- 254 ሜጋ ዋት የሚያመነጨው የገናሌ ዳዋ ኤሌክትሪክ ኃይል ግድብ... Read more »