የወጪና ገቢ ጭነት እንከኖች በኢኮኖሚው ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የትራንስፖርት ባለስልጣን የወጪና ገቢ ጭነትን የሚያስተጓጉሉ እንቅፋቶች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ በመሆኑ እያንዳንዱ ባለድርሻ አካል ተናቦ በመስራት ችግሮችን ማስወገድ እንደሚገባው የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ። የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙሉ... Read more »

ክልሉ ለተጎጂዎች የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እያደረገ ነው

ጅግጅጋ፡- በሐምሌ 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል በተለያዩ ከተሞች በሚኖሩ ዜጎች ላይ የደረሰውን ከፍተኛ ኢ-ሰብአዊ ድርጊትና የንብረት ውድመት ለደረሰባቸው አካላትን ለመደገፍ 100 ሚሊዮን ብር መድቦ ለተጎጂዎች ለማከፋፈል የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙ የሶማሌ ክልል... Read more »

ኢትዮጵያዊ አንድነትን መገንባትና የህዝብ ተሳትፎ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከትናንት በስቲያ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የአንድ ዓመት የሥራ ቆይታ ‹‹ከመጋቢት እስከ መጋቢት›› በሚል ርዕስ በሚሌኒየም አዳራሽ ደማቅ ዝግጅት አድርጓል። በዚህ መድረክ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‹‹ኢትዮጵያዊ... Read more »

ኤጀንሲው የዲጅታል መታወቂያን በሙከራ ደረጃ እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፡- የወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አዲሱን የዲጅታል መታወቂያ በሙከራ ደረጃ መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። ይሁን እንጂ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ለመጀመር የኔትወርክ ችግር ፈተና እንደሆነበት ኤጀንሲው አስታውቋል። የአዲስ አበባ ወሳኝ... Read more »

«በሶማሌ ክልል አዲስ የሰላም አየር መንፈሱ ለሀገራችን ትልቅ ለውጥ ነው» – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ፡- « በአገራዊ የለውጡ ሂደት ውስጥ በሶማሌ ክልል ላይ አዲስ የሰላም አየር መንፈሱ ለሶማሌ ክልል እና ለሀገራችን ትልቅ የለውጥ ስኬት ነው» ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መግለፃቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት... Read more »

በአምስት ፋብሪካዎች የፍሳሽ ችግር ከ1700 በላይ ነዋሪዎች መጎዳታቸው ተገለጸ

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ከህብረተሰቡ ደረሰኝ ባለው ጥቆማና አካሄድኩት ባለው ጥናት በአምስት ፋብሪካዎች የፍሳሽ አወጋገድ ችግር ሳቢያ ከ1700 በላይ ደብረብረሃን ነዋሪዎች ለአደጋ ተጋልጠዋል ሲል አስታወቀ።   በዩኒቨርስቲው የህግ ኮሌጅ መምህር የሆኑት አቶ መሰለ ወንድማገኘሁ... Read more »

የአቻ ለአቻ ግንኙነቱ የጋራ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል ተባለ

አዲስ አበባ፡- የአሜሪካ ሚያሚ ዴድ ካውንቲ ግዛት የቢዝነስ ልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ አቻው ጋር የሚያደርገው ግንኙነት ለቴክኖሎጂ ሽግግር እንደሚያግዝና የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመቅረፍ እንደሚረዳ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አስታወቀ። በምክር ቤቱ... Read more »

ዩኒቨርሲቲው፤ ለኔትዎርክና ሳይበር ደህንነት ሥራው አጋዥባለሙያ ህብረተሰብ ለመፍጠር እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ያለውን የኔትዎርክ መሰረተ ልማት ለማሟላት ሆነ ከሳይበር ደህንነት ጋር ተያይዞ እንደ አገር የሚከናወኑ ሥራዎችን በእውቀት ላይ ተመስርቶ ማገዝ የሚችል ህብ ረተሰብ ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን የጅማ ዩኒቨ ርሲቲ ገለጸ። በዩኒቨርሲቲው... Read more »

ፖለቲካ ሽባ ያደረገው የፋይናንስ ኦዲትና ቀጣዩ መንገድ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ባለፉት ስምንት ዓመታት 3ነጥብ2 ቢሊዮን ብር መባከኑን አስታውቋል። የባከነውን ገንዘብ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እስከዛሬ ማስመለስ አልቻለም። በሌላ በኩል ምክር ቤቱ፤ ተሿሚዎች የባከነውን ገንዘብ ማስመለስ ካልቻሉ በህጉ መሰረት እቀጣለሁ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያዊ አንድነት እንዲጎለብት የሚሰራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በቀጣይ ዓመት በሰላም፣ በህግ የበላይነት፣ በዴሞክራሲ ግንባታ፣ በቱሪዝምና ኢትዮጵያዊ አንድነትን በማጎልበት ረገድ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ አመለከቱ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ «ከመጋቢት እስከ... Read more »