ኦዲፒ፤

 • በአማራ ክልል በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ • አጥፊዎችን ለህግ ለማቅረብ የሚደረገውን ጥረት እንደሚ ደግፍ አስታወቀ፤ አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደርና በክልሉ በሰሜን ሸዋ ዞን... Read more »

ፋብሪካው ከስምንት ወራት በኋላ ስኳር ማምረት ይጀምራል

የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ በሚቀጥሉት ስምንት ወራት ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ወደማምረት ይሸጋገራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በላከው መግለጫ፤ በስኳር ኮርፖሬሽንና ካምስ (CAMC) በተባለ የቻይና... Read more »

የሰሜን ሸዋ ዋና አስተዳዳሪ

• የአካባቢው የጸጥታ ችግር በቁጥጥር ስር ውሏል • ድርጊቱ የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች አጀንዳ አይደለም አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ አካባቢ ተከስቶ የነበረው የሰላምና ጸጥታ ችግር በቁጥጥር ስር መዋሉን የሰሜን ሸዋ... Read more »

ሕዝብ ለሕዝብ ያቀራረበው የሰላም ጉባኤ

ባለቤቴ የጉሙዝ ተወላጅ ነው። እኔ ደግሞ የኦሮሞ ተወላጅ፤ ሁለታችንም የብሄር ጉዳይ በመካከላችን ሳይኖር በትዳር ልጆች አፍርተን አብረን እንኖራለን። እኔን ከባለቤቴ ማነው የሚለየኝ፤ በማለት ሃሳባቸውን የሰጡት ወይዘሮ ድርቤ ጉማ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል... Read more »

ኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት የመጀመሪያ ወር ሳተላይት እንደምታመጥቅ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በ2012 መጀመሪያ ወራት ሳተላይቷን ወደ ኅዋ እንደምትልክ ተገለጸ።  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሩያ እንዳሉት  የሳተላይት ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ በመሆኑ  ኢትዮጵያ  በ2012 መጀመሪያ ወራት የራሷን  ሳተለይት ወደ ህዋ... Read more »

ኦዲት አለመደረግ ማህበራቱን ለችግር እየዳረገ መሆኑ ተገለጸ

አዳማ፡– የህብረት ሥራ ማህበራት በወቅቱ ኦዲት አለመደረጋቸው ማህበራቱን ለችግር እየዳረገ መሆኑ ተገለጸ። የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ በአዳማ ከተማ የበጀት ዓመቱን የስምንት ወራት አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት እንደተገለጸው የማህበራቱ በወቅቱ ኦዲት አለመደረግ የማህበራቱን እንቅስቃሴ... Read more »

ህይወት ቀጣዩ የኦክስጅን ማዕከል

የደሴ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ዳዊት አንዳር ጋቸው ባዮ ሜዲካል ኢንጀነር ሲሆኑ፣ የባህርዳር ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ውስጥ ማሽኖቹን የመቆጣጠርና ለትግበራ እንዲውሉ በተጨማሪም ሥርጭቶቹን የመምራት ሥራዎችን ሠልጥነዋል። ‹‹ማዕከሉ ገና መጀመሩ ነው፤ ሆስፒታል ላይ ለሁለት... Read more »

የዳንጎቴ ትኩረት – ለሠራተኞች ደህንነትና ለጤናማ የሥራ ቦታ

ወረዳው አድአ በርጋ ስፍራው ደግሞ ሞጎር በመባል ይታወቃል፡፡ በቦታው ስንድርስ የጠበቅነው ነገር ቢኖር ወደላይ እየተንቦለቦለ እና እየተጥመለመለ የሚወጣ ጥቁርም ነጭም ጢስ ነበር፡፡ ይሁንና በ137 ሄክታር መሬት ላይ ደልቀቅ ብሎ የተቀመጠው ትልቅ ፋብሪካ... Read more »

የመድኃኒት ትዕዛዝ ሲሰጡ የሚሳሳቱ ባለሙያዎች ተጠያቂነት አነስተኛ ነው

አዲስ አበባ፡- በተሳሳተ መንገድ መድሃኒቶችን በማዘዝ በተጠቃሚዎች ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ የጤና ባለሙያዎች ተጠያቂነት አነስተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድ ሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስ ልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ ቁጥጥር የሚደረግባቸው ምርቶች ደህነንነት... Read more »

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በኦሮሚኛ ቋንቋ ትምህርት መሰጠቱ ህዝቦቹን የሚያስተሳስር መሆኑ ተገለጸ

አሶሳ፡– በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአምስት አካባቢዎችና በሃያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በኦሮሚኛ ቋንቋ እየተሰጠ ያለው ትምህ ረት የሁለቱን ክልል ህዝቦች የሚያስተሳስር መሆኑ ተገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተ ዳድርና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ... Read more »