እሁድ በሚካሄደው የፅዳት ዘመቻ ላይ መላው ህዝብ እንዲሳተፍበት ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ሚያዚያ 6 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ እስከ ሶስት ሰዓት በመላው አገሪቱ «ዘረኝነትን እንፀየፍ ከተማችንን እናፅዳ» በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የጽዳት ዘመቻ ላይ... Read more »

‹‹አገራዊ አንድነትን ማስጠበቅን የወረስነው ከአባቶቻችን ነው›› -ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

ነቀምት፡- አገራዊ አንድነትን ማስጠበቅ የተወረሰው ከአባቶች መሆኑን በማስታወስ፤ ልምዱን በመከተል የተገኘውን ነፃነት በአንድነት በመጠበቅ ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ ጠቅ ላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት በነቀምት... Read more »

የምዕራብ አዘርነት በርበሬ የወረዳ ትራንስፎርሜሽን ምርጥ ተሞክሮ ባለቤት

የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በስልጤ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች አንዷ ስትሆን፤ ከዞኑ መዲና ወራቤ በ86 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። በአገሪቱ ውስጥ ከሚገኙ 3 ሺህ ገደማ ወረዳዎች... Read more »

ሕብረቱ የ10 ሚሊየን ዩሮ ዕርዳታ አበረከተ

አዲስ አበባ፡- የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ለሚተገበረው የማህበራዊ ተጠያቂነት መርሐ ግብር ማስፈፀሚያ የሚውል የ10 ሚሊየን ዩሮ ዕርዳታ ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱን በኢትዮጵያ በኩል የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ... Read more »

ተሽከርካሪዎች ከ230 ሚሊየን ብር በላይ አጥተዋል

አዲስ አበባ፡- እሁድን ባለመሥራት ብቻ 40 የሚደርሱ እሁዶች በመባከናቸው 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው 4 ሺ299 ተሽከርካሪዎች በትንሹ ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ማግኘት የሚችሉበትን ዕድል ተነፍገዋል ሲል የፌዴራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር ያስጠናው ጥናት... Read more »

በብሔራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰትን እሳት አዳጋ ለመከላከል ስትራቴጂ እየተቀረፀ ነው

በብሔራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰትን እሳት አዳጋ ለመከላከል ስትራቴጂ እየተቀረፀ መሆኑን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይግዛው እንደገለፁት፤ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ እስካሁን ድረስ... Read more »

የሥነ-ምግባር ልኬታችን በሕግ አክባሪነት ሚዛን

በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ የሕግ ጥሰቶችና ሥርዓት አልበኝነቶች ምንጫቸው የሥነ ምግባር ዝቅጠታችን ነው የሚሉ በርካታ ናቸው። ቤተሰብ፣ ትምህርት ቤቶች፣ የኃይማኖትና የፍትህ ተቋማት ሚናቸውን ባለመወጣታቸው ሕግ አክባሪ ማህበረሰብ መፍጠር ፈተና መሆኑም ይገለፃል። ከሀገራችን ህዝብ... Read more »

ፖለቲካዊ ግልፅነት የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ

ሰሞኑን በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደርና በክልሉ በሰሜን ሸዋ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች የታጠቁ ኃይሎች በሠላማዊ ዜጎች ላይ ተኩስ ከፍተው የንፁሃንን ህይዎት ቀጥፈዋል። የታጠቁት ኃይሎች የንብረት ዝርፊያም ከመፈፀ ማቸው ባሻገር የዕምነት ቤቶችን እስከማቃጠልና... Read more »

በብሄራዊ ፓርኮች ቃጠሎ ሁለት ሺህ ሄክታር በሚጠጋ ደን ላይ ጉዳት ደርሷል

᎐በሶስት ብሄራዊ ፓርኮች የእሳት ቁጥጥር፣ አያያዝ ጥናት ሊደረግ ነው ᎐የህግ የበላይነትን ለማስከበር በትኩረት ይሰራል አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በባሌ እና በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርኮች ላይ የደረሰው የደን ቃጠሎ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ 99... Read more »

ሀገሪቱ የህብረቱን ሰንደቅ ዓላማ አታውለበልብም፤ መዝሙሩንም አታዘምርም

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መስራችና የአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት ተደርጋ ብትቆጠርም የህብረቱን ሰንደቅ አላማ ከራሷ ሰንደቅ አላማ እኩል እንደማታውለበልብና ብሄራዊ መዝሙሯንም ከህብረቱ መዝሙር ጎን ለጎን እንደማታዘምር ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና... Read more »