“ፓርቲዎች አሸንፈው መንግስት በመሆን ብቻ የሚያምኑ ከሆነ የፖለቲካን ሙሉ ቅርጽ አያሳይም፤ መሸነፍንም መለማመድ አለባቸው። በቤተሰብ፣ በጓደኛና በማህበር የፖለቲካ ፓርቲ መመሥረት አያዋጣም። መንግስትንና ፓርቲን፤ እንዲሁም ፓርቲንና ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ማየት ተገቢ አይደለም።” ይህንን... Read more »
“ከተወለድኩ እንዲህ ዓይነት ቡቃያ በቀዬው በቅሎ አያውቅም። እንደ ቤተዕምነት ጠዋት እና ማታ ማሳውን እየተሳለምሁ አይኔ ይጠግባል። የፀሐይዋ ጮራ ማሳው ላይ ብትን ሲል ሲያዩት ሰብሉ ያለቅጥ ያስጎመጃል።” የሚሉት በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎዛመን ወረዳ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት በመደገፍ ለተለያዩ ተግባራት የሚውል የ74 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ወይም የ2 ነጥብ 4 ቢሊን ብር ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የገንዘብ ሚኒስቴር... Read more »
•የኦሮሞን አንድነት ለመበተን ለሚሰሩ ኃይሎች በር መክፈት የለበትም •መንግስት ሕግን በማስከበር ረገድ ኃላፊነቱን ይወጣል •ከሌላ ቦታ መጥተው ችግር የፈጠሩ አካላት በቁጥጥር ሥር ውለዋል አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ህዝብ በተራዘመ ትግልና መስዋዕትነት ያገኘውን ድል... Read more »
ኢትዮጵያ በእንሰሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ብትሆንም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አላገኘችም። ይሁን እንጂ የእንሰሳት ሀብት አጠቃቀማችንን ከዘልማዳዊ አሠራር ተላቆ ዘመናዊ በማድረግ ለኢኮኖሚው ያለውን ፋይዳ እንዴት ማሳደግ እንችላለን? ስንል ምሁራንን አነጋግረናል። በግብርና... Read more »
ምርጫ 2012ን ለማካሄድና ስኬታማነት ወሳኙ ጉዳይ ምንድን ነው? ስትል አዲስ ዘመን ጋዜጣ ትጠይቃለች። ምርጫውን ነፃ፣ ፍትሐዊና በህዝብ ዘንድ ተአማኒ ለማድረግስ መሟላት ወይም መስተካከል የሚገባቸው ወሳኙ ጊዜ ወይስ የፖለቲካ አመራሩ ቁርጠኝነት? ኢንጂነር ዘለቀ... Read more »
– ሁሉን ነገር በግጭት ለመፍታት የሚያስቡትን ወጣቱ በቃችሁ ሊላቸው ይገባል – ግድቡ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ የሚሠራ ነው – ምርጫውን ለማድረግ በቂ ዝግጅት አለ አዲስ አበባ፡- ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ለህዝብ ተወካዮችና... Read more »
አዲስ አበባ፦ ተቋሙ በምርምር ሥራው ከፍተኛ ውጤት ያመጣው በአገዳና የብርዕ ሰብሎች ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ። ዋና ዳይሬክተሩ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር... Read more »
አዲስ አበባ:- ግንባታው ለተጠናቀቀው የአዋሽ ኮምቦልቻ የባቡር መስመር ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራን በተመለከተ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይልና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽ መግባባት አልቻሉም። የኢትዮጵያ ምድር ባብር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚና የባቡር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ከሚመረተው ንፁህ ውሃ 40 በመቶው አካባቢ እንደሚባክን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የውሃ ልማት ከሚሽነር ዶክተር በሻህ ሞገሴ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤ በአገሪቱ ከሚመረተው ንፁህ ውሃ በዝቅተኛ... Read more »