በሩስያ የተካሄዱ የተናጠልና የጋራ መድረኮች ስኬታማ እንደነበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ለሁለት ቀናት በሩስያ ሶቺ ከተማ በተካሄደው የአፍሪካና ሩስያ የኢኮኖሚክ ጉባኤ ላይ በሁሉም መስክ የነበረው ተሳትፎ ውጤታማ እንደነበር ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ... Read more »

“ኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ መሆኑ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል የሚለው የተሳሳተ ሃሳብ ነው” -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- ኢህአዴግ አንድ ውህድ ፓርቲ ከሆነ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል፤ ብዝሀነትን ያጠፋዋል የሚለው ሀሳብ ቦታ የሌለውና ትርጉም የማይሰጥ መሆኑን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት ብዙ... Read more »

ማህበሩ ለአገር ሰላምና አንድነት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) 1494ኛ የልደት በዓል (መውሊድ) በዓልን አስመልክቶ በትናንትናው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ማህበሩ ለአገር አንድነት፣ ሰላምና ወንድማማችነት እንደሚሰራ ገለፀ። የአዲስ አበባ... Read more »

በኢትዮጵያ ለ28 ዓመታት የተተገበረው መንግስታዊ ሥርዓት ፌዴራላዊ ሳይሆን አሃዳዊ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ላለፉት 28 ዓመታት ኢትዮጵያ ስትከተለው የነበረው የመንግስታዊ ሥርዓት ባህሪ አሃዳዊ እንደነበረ በፌዴራሊዝም ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የሰላም ሚኒስቴር ትናንት በዋሽንግተን ሆቴል ባካሄደው የውይይት መድረክ ላይ የተሳተፉ ሃሳብ አቅራቢዎች ገለጹ። በሰላም ሚኒስቴር... Read more »

በኦሮሚያ ለ129 ሺ ሥራ አጦች የሥራ ዕድል ይፈጠራል

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ በሂደት ላይ ያሉ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን በማጠናቀቅ እና ወደ ሥራ እንዲገቡ በማድረግ በዘንድሮ ዓመት ብቻ ለ129 ሺ ሥራ አጦች የሥራ ዕድል ለመፍጠር መዘጋጀቱን አስታወቀ። በቢሮው የኢንቨስትመንት ድጋፍና... Read more »

ዩኒቨርሲቲው የስነምግባር መመሪያውን ተከትሎ ተማሪዎችን መቀበሉን ገለጸ

አምቦ ፡- የአምቦ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የወጣውን የስነምግባር መመሪያ መሰረት በማድረግ ተማሪዎችን ተቀብሎ የመማር ማስተማር ሂደቱን መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታደሰ ቀነአ በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንዳስታወቁት ዩኒቨርሲቲው መመሪያውን ለተማሪዎች፣... Read more »

በመሰረተ ልማት ችግር የሰብል ምርትን ወደ ገበያ ማድረስ አልተቻለም

መንዝ ላሎ፡- የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ከፍተኛ የምስርና ጤፍ ምርት የሚገኝ ቢሆንም በመንገድ፣ መብራትና የውሃ ችግር የግብርና ምርቱን እሴት ጨምሮ ወደ ገበያ ማቅረብ እንዳልተቻለ ተገለጸ። በሰሜን ሸዋ... Read more »

ተቋማቱ በሰላም ግንባታ ላይ አተኩረው እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮች በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት መስራት እንደሚገባቸው ተገለጸ። የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትናትና በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ በአገሪቱ ከሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ባለድርሻ አካላት... Read more »

ወደ ውጭ ሀገራት የሚላኩና ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶች የሀገርን ገጽታ እየጎዱ ነው

አዲስ አበባ፡- ከኢትዮጵያ ወደውጭ ሀገራት የሚላኩ አንዳንድ ምርቶች ላይ የሚ ስተዋለው የደረጃ መጓደል በሀገር ገጽታ ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የኮሚ ዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ይስማ ጅሩ ለአዲስ ዘመን... Read more »

ባቡሮቹ በቀጣዩ ዓመት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ይሽከረከራሉ

አዲስ አበባ፡- ከአዲስ አበባ ጂቡቲ ሕዝብንና ዕቃዎችን የሚያመላለሱ ባቡሮች በቀጣዩ ዓመት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ሹፌሮች የሚሽከረከሩ መሆኑን የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ማህበር ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር... Read more »