ሰሜን ሸዋ ዞንን የልማት ቀጣና ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፤ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞንን የኢንቨስትመንት እና የልማት ሥራዎች በማሳደግ የልማት ቀጣና ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ። በሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ በአርሶአደሮች በኩታ ገጠም መሬት የለማ 819... Read more »

ለ‹‹አርቴፊሻልኢንተለጀንስ››ትግበራ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የሰው ልጆች ተግባራትን በተቀላጠፈና በተሻለ የጥራት ደረጃ በመፈጸም ውጤታማ የዕድገት መንገድ ለሆነው ‹‹አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ›› ትግባራ መንግሥትና ባለድርሻ አካላት ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው... Read more »

“በግንባታው መዘግየት የተነሳ የሚፈለገውን ያህል ተማሪ መቀበል አልቻልንም • ዩኒቨርሲቲዎች “ግንባታው የዘገየው በበጀት እጥረት ነው” • የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፡- የአዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ መዘግየት የተነሳ የመማሪያ እና የቢሮ እጥረት እንዳጋጠማቸውና የሚፈለገውን ያህል ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተማር እንዳልቻሉ የአዳዲስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ገለጹ። የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ግንባታው የዘገየው በበጀት እጥረት እንደሆነ... Read more »

በሩስያ የተካሄዱ የተናጠልና የጋራ መድረኮች ስኬታማ እንደነበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ለሁለት ቀናት በሩስያ ሶቺ ከተማ በተካሄደው የአፍሪካና ሩስያ የኢኮኖሚክ ጉባኤ ላይ በሁሉም መስክ የነበረው ተሳትፎ ውጤታማ እንደነበር ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ... Read more »

“ኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ መሆኑ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል የሚለው የተሳሳተ ሃሳብ ነው” -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- ኢህአዴግ አንድ ውህድ ፓርቲ ከሆነ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል፤ ብዝሀነትን ያጠፋዋል የሚለው ሀሳብ ቦታ የሌለውና ትርጉም የማይሰጥ መሆኑን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት ብዙ... Read more »

ማህበሩ ለአገር ሰላምና አንድነት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) 1494ኛ የልደት በዓል (መውሊድ) በዓልን አስመልክቶ በትናንትናው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ማህበሩ ለአገር አንድነት፣ ሰላምና ወንድማማችነት እንደሚሰራ ገለፀ። የአዲስ አበባ... Read more »

በኢትዮጵያ ለ28 ዓመታት የተተገበረው መንግስታዊ ሥርዓት ፌዴራላዊ ሳይሆን አሃዳዊ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ላለፉት 28 ዓመታት ኢትዮጵያ ስትከተለው የነበረው የመንግስታዊ ሥርዓት ባህሪ አሃዳዊ እንደነበረ በፌዴራሊዝም ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የሰላም ሚኒስቴር ትናንት በዋሽንግተን ሆቴል ባካሄደው የውይይት መድረክ ላይ የተሳተፉ ሃሳብ አቅራቢዎች ገለጹ። በሰላም ሚኒስቴር... Read more »

በኦሮሚያ ለ129 ሺ ሥራ አጦች የሥራ ዕድል ይፈጠራል

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ በሂደት ላይ ያሉ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን በማጠናቀቅ እና ወደ ሥራ እንዲገቡ በማድረግ በዘንድሮ ዓመት ብቻ ለ129 ሺ ሥራ አጦች የሥራ ዕድል ለመፍጠር መዘጋጀቱን አስታወቀ። በቢሮው የኢንቨስትመንት ድጋፍና... Read more »

ዩኒቨርሲቲው የስነምግባር መመሪያውን ተከትሎ ተማሪዎችን መቀበሉን ገለጸ

አምቦ ፡- የአምቦ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የወጣውን የስነምግባር መመሪያ መሰረት በማድረግ ተማሪዎችን ተቀብሎ የመማር ማስተማር ሂደቱን መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታደሰ ቀነአ በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንዳስታወቁት ዩኒቨርሲቲው መመሪያውን ለተማሪዎች፣... Read more »

በመሰረተ ልማት ችግር የሰብል ምርትን ወደ ገበያ ማድረስ አልተቻለም

መንዝ ላሎ፡- የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ከፍተኛ የምስርና ጤፍ ምርት የሚገኝ ቢሆንም በመንገድ፣ መብራትና የውሃ ችግር የግብርና ምርቱን እሴት ጨምሮ ወደ ገበያ ማቅረብ እንዳልተቻለ ተገለጸ። በሰሜን ሸዋ... Read more »