አዲስ አበባ፦ በግብዓት ችግር የማምረት አቅሙ ቀንሶ የነበረው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ 1000 ሜትሪክ ቶን ግብዓት ማስገባቱን አስታወቀ። የኢንዱስትሪው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጋሻው ይመር ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት... Read more »
አዲስ አበባ፡- አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ 1156/2011 ሴቶችን የበለጠ ተጠቃሚ ማድረግ ላይ ትኩረት ማድረጉ ተገለጸ። አዋጁ በአሰሪና ሠራተኛ መካከል ያለው ግንኙነት ህግን የተከተለ እንዲሆንና ለድርጅታቸውና ለሃገራቸው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ተባብረው እንዲሰሩ ለማድረግ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የኤሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ በዘንድሮው በጀት ዓመት አንድ ሚሊዮን 198 ሺ 718 ኩነቶችን ለመመዝገብ እየሰራ ሲሆን፤ የባለፈው ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙ 53 በመቶ መሆኑን አስታወቀ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ... Read more »
አዲስአበባ፣ አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው የመንግሥትን ድርሻ በመቀነስና የግሉን ዘርፍ በማሳተፍ መበላለጥ ሳይሆን መደጋገፍን ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍና ማህበራት ምክር ቤት፣ ከግሉ ዘርፍ ተወካዮች ባለድርሻ አካላት ጋር አገር በቀል... Read more »
በባሌ ሮቤና ዲንሾ ከተሞች ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረውን ሁከት መቆጣጠርና ከተሞቹም መረጋጋት መጀመራቸውን የባሌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው አቶ አደም ኢድሪስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ባሳለፍነው ሳምንት በዞኑ ባሉ 20 ወረዳዎች የተቃውሞ... Read more »
የገጠር መሬት የተጋረጡበት ችግሮች ኢኮኖሚያዊ ጥቅሙን እንዲያገኝ ስላላደረጉት ችግሮቹን በመፍታት የማስተካካያ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚገባ የፌዴራል የፍትህ፣ የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት አመለከተ። በኢንስቲትዩቱ ጥናት ካደረጉት ተመራማሪዎች አንዷ ወይዘሪት ሃና ብርሃኑ እንደተናገረችው፤ ጥናቱ የገጠር... Read more »
የሰው አይነት ይታያል።ወጣቱ፣ አዛውንቱ፣ ታዳጊው፣ጎልማሳው ወዲህ ወዲያ ይላል። በአማርኛ፣በኦሮምኛ፣በእንግሊዝኛ የሚነጋገሩ በርካታ ናቸው። ቻይናውያን፣ አውሮፓውያን እንዲሁም አፍሪካውያንም በብዛት በየአቅጣጫው ይታያሉ። በቡድን፣በተናጥል እንዲሁም በጥንድ በጥንድ ሆነው ነው በአንድነት ፓርክ ቅጥር ግቢ ውስጥ ጉብኝቱን የሚያደርጉት። ፎቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ሰሜኑ አካባቢ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ የመቆጣጠር ሥራ ለሁለት ሳምንት ተጠናክሮ ከቀጠለ በቀላሉ መቆጣጠር እንደሚቻል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የዕፅዋት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ዘብዲዎስ ሶላቶ በተለየ ለአዲሰ ዘመን እንደገለፁት፤ወደ... Read more »
– ለምገባው ብቻ አንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ይደረጋል አዲስ አበባ፦ በተያዘው የትምህርት ዘመን በመንግሥት ትምህርት ቤቶች በተጀመረው የምገባ ፕሮግራም ከ10 ሺ በላይ እናቶች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የታላቁ ህዳሴ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ... Read more »