አዲስ አበባ፡- በ2011 በጀት ዓመት 19 ሺ 739 አባወራዎች ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ቅጥያ ተሰርቶላቸው ተጠቃሚ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመትም 12 ሺ 201 አባወራዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንቅስቃሴ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም የሚስተዋሉትን ግጭቶች በዘላቂነት ለመፍታት ሃይማኖታዊ አስተምህሮቶችን በማስረጽና የጋራ ማህበራዊ እሴቶችን በመጠበቅ ረገድ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያን ወንጌላውያን አቢያተ ክርስቲያናት ህብረት አመራር የቦርድ ሰብሳቢና በጀስትስ ፎር... Read more »
* ኬሚካሉን ለማስወገድ እስከ 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ያስወጣል * በዓመት 20 ሚሊዮን ዶላር ኬሚካል ለማስወገድ ወጪ ይደረጋል * የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ኬሚካሎችን የሚያስወግድ ህጋዊ ተቋም የለም አዲስ አበባ፡- 1ሺህ... Read more »
* አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማስፋፋት ድጋፍ ያስፈልጋል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በርካታ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂና ጥናቶች ማግኘት ቢቻልም ለማህበረሰቡ በስፋት ለማድረስ ከባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ገለጸ፡ ፡የቡና ገለባን ወደ ተፈጥሮ ማዳበሪያነት... Read more »
አዲስ አበባ:- በሀገር ውስጥ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም በግልጽ ውይይት ላይ ተመስርቶ ለመፍታት ያለመቻል ልምዱ ከሁሉም የላቀ ችግር መሆኑ ተገለጸ። የኦሮሚያ እና የአማራ ምሁራን ውይይት ትናንትና በኢሊሌ ሆቴል በተካሄደበት ወቅት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የኩላሊት ንቅለተከላ ህክምና ማዕከል በቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የማረሚያ ቤቶች ንብረት የሆነው ህንጻና ቦታ የተሰጠው ቢሆንም የስም ዝውውር ሳይደረግለት ሁለት ዓመታት ማስቆጠሩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት /ኢጋድ/ አባል ሀገራት ለቀጣናው ሰላም መስፈን ሚናቸው የጎላ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ 13 ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደበት ወቅት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) ከአራቱ ግንባር ድርጅቶች ወደ ውህድነት በመምጣቱ ስኬታማ ከሆነ ለሌሎች ፓርቲ ዎችም አርዓያ እንደሚሆን የፓርቲ አመ ራሮችና ፖለቲከኞች ገለጹ። ስኬቱ የሚለካው ከውህደት በኋላ በሚያሳየው ለውጥ... Read more »
ፍቼ፡- የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለሆስፒታሎች እና ጤና ተቋማት 30 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መድሃኒት እና ለትምህርት ተቋማት 40ሺ መጽሃፍትን ማከፋፈሉን አስታወቀ። የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር እሸቱ ወንድሙ ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፁት፤... Read more »
– ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስጋት ደቅኗል አዲስ አበባ፡- ከሰኔ ወር አጋማሽ ጀምሮ ባልተቋረጠ ሁኔታ በየመን እና ሶማሌ ላንድ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የገባው የአንበጣ መንጋና በአፋርና ሸዋሮቢት አካባቢ ተከስቶ የነበረውን የግሪሳ ወፍ በሰብል... Read more »