የግብርናውን ስራ የሚያዘምኑ ማሽነሪዎች ከቀረጥ ነጻ እንደሚገቡ ተገለጸ

አዳማ:- የግብርና ስራ በማዘመን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ማሽነሪዎች ከውጭ ለሚያሥገቡ ከቀረጥ ነጻ አሰራር መፈቀዱ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።በዋና ዋና ሰብሎች ከ382 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኝት መታቀዱንም አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የሩብ ዓመቱን የዕቅድ... Read more »

ተቻችሎ የመኖር እሴቶችን በማጎልበትየሁሉም ኢትዮጵያን መፍጠር

በ19ኛው ክፍለ ዘመን አውሮፓዊያን አፍሪካን በቅኝ በተቀራመቱበት ወቅት ነጻ የነበረችው አገር ኢትዮጵያ ደግሞ በተማከለ የፖለቲካ አገዛዝ ስር ስለመግባቷ፤ በዚህም ህዝቦቿ ወደውና ፈቅደው ሳይሆን በግዴታና በሀይል በአንድነት ስም በዘመናዊ የፖለቲካ ስርዓት ስር ስለመውደቃቸው የማህበራዊ ሳይንስ... Read more »

ከተማሩ አካል ጉዳተኞች ውስጥ ከ95 በመቶ በላይ ስራ አጥ መሆናቸው ተገለፀ

 • 80 በመቶ አካል ጉዳተኛ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው ጎንደር፡- በቀጣሪዎች የአመለካከት ችግርና የስራ ቦታ ምቹ አለመሆን ከ95 በመቶ በላይ የተማሩ አካል ጉዳተኞች ስራ አጥ መሆናቸው ተገለጸ:: ከ80 በመቶ በላይ እድሜያቸው... Read more »

ባህላዊና ዘመናዊዎቹ መድሃኒቶች ለታካሚዎች ተቀናጅተው የሚታዘዙበት አሰራር ሊመቻች እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፦ ባህላዊ መድሃኒቶች ከዘመናዊዎቹ ጋር ተቀናጅተው ለታካሚዎቻቸው የሚታዘዙበት አሰራር ሊኖር እንደሚገባ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ:: በኢንስቲትዩቱ የባህላዊና ዘመናዊ መድሃኒቶች ምርምር ዳይሬክተር ወይዘሮ ፍሬህይወት ተካ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት ጥናት ተደርጎባቸው... Read more »

መምህራን የጄ.አይ.ጄ የደመወዝ ክፍያ በመዘግየቱ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፡- ከሐምሌ 2011 ዓ.ም ጀምሮ የጄ.አይ.ጄ የደመወዝ ክፍያ ማስተካከያ እንዲደረግ የተፈቀደ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ተግባራዊ ባለመሆኑ ቅር መሰኘታቸውን መምህራን ገለጹ:: የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሪፖርተር ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው መምህራን “የጄ.አይ.ጄ ማስተካከያው ከሐምሌ ጀምሮ ይተገበራል... Read more »

ኢንስቲትዩቱ የአቅርቦት አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፦ አገሪቱ ከስጋና የስጋ ተዋጽዎ ውጤቶች ማግኘት የነበረባት የውጭ ምንዛሬ በአቅርቦት እጥረትና በተከሰተው ግጭት ምክንያት ዝቅተኛ መሆኑን የእንስሳት፣ ስጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደበሌ ለማ ለአዲስ... Read more »

የኢንቨስት አፍሪካ ማህበር አባላት በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎት አሳይተዋል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች እየተደረጉ የሚገኙት የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ኢንቨስትመንትን በመሳብ ከፍተኛ መነሳሳት መፍጠራቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ:: ዋና መቀመጫውን በእንግሊዙ ለንደን ከተማ ያደረገው ‹‹የኢንቨስት አፍሪካ ማህበር›› አባላት የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለመመልከት በኢትዮጵያ... Read more »

ለአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት በልዩ ትኩረትእየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ

ሻሸመኔ፡- የአካል ጉዳተኞች መብቶች እንዲከበሩና ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የሰራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ:: የአካል ጉዳተኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ27ኛ ጊዜ ትናንት በምዕራብ አርሲ ዞን፣ ሻሸመኔ ከተማ ተከብሯል:: የሰራተኛና... Read more »

ባለዘረመሉ ጥጥ የዘር ችግር ገጥሞታል

ባለዘረመሉን ጥጥ (ቢቲኮተንን) በኢትዮጵያ ለማልማት ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ አዳዲስ ህጎች እንዲወጡና ነባሮቹም እንዲሻሻሉ ተደርጓል። ከህግ ማሻሻያዎቹ በተጨማሪም በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዓመታትን የፈጀ ምርምርና ሙከራ ተደርጓል። በመጨረሻም ከህንድ የመጡ ሁለት ባለዘረመል የጥጥ... Read more »

በዓሉን የህዝቦች አብሮነት እሴት አጉልቶ ማሳያ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዳማ፡- ዘንድሮ ለ14ኛ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት በፊንፊኔ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀን የህዝቦችን የአብሮነት እሴት አጉልቶ ማሳያ መድረክ እንደሚሆን የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ተናገሩ። ለበዓሉ በስኬት መጠናቀቅ ህዝቡም... Read more »