አዲስ አበባ፡- የታክሲ አሽከርካሪዎች የአገር ገፅታን በሚገነባ መልኩ አገልግሎት በመስጠት በአገሪቷ እድገት ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጠየቀ። የታክሲዎች ማህበር የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን ተከትሎ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሽልማት አበረከተ። የታክሲዎች... Read more »
– ለአንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት 75 በመቶ ደርሷል – በዓመት ከ200 እስከ 250 ሺህ ቶን የፕላስቲክ ምርት ቆሻሻ ነው አዲስ አበባ፡- የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) አመራረትና የቆይታ ጊዜ አስመልክቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሃያ ሁለት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከግብር በፊት 18 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር ማትረፋቸውን የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ወንዳፍራሽ አሰፋ፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ደም አፍሰው ህይወትን የሚያጠፉ ሳይሆን ደም ለግሰው የወገናቸውን ህይወት መታደግ የሚችሉ መሆን እንዳለባቸው ደም የለገሱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራኖች አስታወቁ፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ‹‹social marketing for abetter life›› በሚል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በጎንደር ከተማ ፋሲል ግንብ (የነገሥታት ግቢ) እየተባለ የሚታወቀው ታሪካዊ ቅርስ በኃላፊዎች ክልከላ በአገር ውስጥና በውጪ አገር ጎብኚዎች እንዳይታይና መጉላላት እንዲፈጠር እየተደረገ መሆኑን የአስጎብኚዎች ማህበር አስታወቀ። የጎንደር አስጎብኝዎች ማህበር አባል ወጣት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያውያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ትግል ሁሉም እኩል የሆኑባት ኢትዮጵያን መፍጠር እንደሆነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። በዓሉ ለዘመናት ሳይተዋወቁ የኖሩ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲተዋወቁ እና ሁለገብ ትስስራቸው... Read more »
14ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ‹‹ህገ መንግሥታዊ ቃልኪዳናችን ለዘላቂ ሰላም›› በሚል መልዕክት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት ይከበራል። በዓሉ ለሃገራዊ አንድነትና መግባባት መፍጠር በሚያስችል መከበር እንዳለበት ይገለጻል። በኢፌዴሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች መካከል ለዘመናት የተገነባው አብሮነትና በብዝሃነት የሚገለጸው አንድነት በዘላቂ የህዝቦች ግንኙነት ላይ ተመስርቶ እንዲጠናከር የሚያስችል አሠራር ለመዘርጋት የህዝቦች ግንኙነት ሰነድ ሊዘጋጅ መሆኑ ተነገረ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል እና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የግልም ሆነ የቡድን አቋም ከአገርና ከህዝብ በላይ ሊሆን እንደማይገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ ገለጹ። የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ ላይ እንደተናገሩት፤ ምክር ቤቱ... Read more »
በ2011 መጀመሪያ ላይ የአጋጠመው ክስተት ዳግም እንዳይከሰት የሁሉም ነዋሪዎቿ ፍላጎት ነው። ስለ ክስተቱ ሲነሳ ሁሉም በቁጭት የሚናገረው፤ ከእውነት ይልቅ ስሜት ነግሶ፤ ከአንድነት ይልቅ ልዩነት ተሰብኮ፤ ማስተዋልን የጋረደ የፖለቲካ ጥቅመኞች ተረክና ተግባር የፈጠረው... Read more »