በሃይማኖት ብዝሐነት የተገመደው የአብሮነት እሴታችን

‹‹እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ። ሁለት አክስቶች አሉኝ። አንደኛዋ የኦርቶዶክስ ሃይማት ተከታይ ስትሆን፤ ሁለተኛዋ ደግሞ ሙስሊም ናት። ሁላችንም በምንከተለው እምነቶች ሳቢያ ቤተሰባዊ ግንኙነታችን ሻክሮ አያውቅም። የገጠመን ችግር የለም። በየሃይማኖት በዓላቱ ሁላችንም የምንሰባሰብበት... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሄሲያን የሰላም ሽልማት አሸነፉ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የሄሲያን የሰላም ሽልማት ማሸነፋቸውን የፍራንክፈርት የሰላም ምርምር ማዕከል አስታወቀ፡፡ የሽልማት መርሐ ግብሩ እ.አ.አ መስከረም 23 ቀን 2019 እንደሚካሄድ ማዕከሉ ይፋ አድርጓል፡፡ ማዕከሉ ትናንት... Read more »

በዞኑ 201 ኢንቨስተሮች ወደ ሥራ ሲገቡ፤ 89ኙ ተሰናብተዋል

አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል በአኝዋ ዞን 201 የሀገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስተሮች ወደ ሥራ ሲገቡ፤ 89ኙ በገቡት ቃል መሰረት በጊዜ ወደ ሥራ ባለመግባታቸው እና የመሬት መጠቀሚያ ግብር ባለመክፈላቸው እንዲሁም ከልማት ባንክ የወሰዱትን ብድር... Read more »

የምጣኔ ሀብት ማሻሻያው የተዛባውን የማክሮ ኢኮኖሚ ለማስተካከል እንደሚረዳ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- አገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያው የተዛባውን የማክሮ ኢኮኖሚ ለማስተ ካከልና ዜጎችን እኩል ተጠቃሚ ለማድረግ እንደ ሚረዳ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ በምጣኔ ሀብት ማሻሻያ መርሀ... Read more »

ምዕራብ ኢትዮጵያ ከፀጥታ ስጋት ወደ ሰላም

ባለፉት ጊዜያት የሰላም እጦት፣ ያለመረጋጋት እና የህግ የበላይነት አለመረጋገጥ ችግሮች ይስተዋልባቸው ከነበሩት የሀገራችን አካባቢዎች አንዱ ምዕራብ ኢትዮጵያ ነው። የታጠቁ ኃይሎች፣ በወንጀል እጃቸው የተጨማለቁ ግለሰቦች እንዲሁም ከአጎራባች ሀገራት በሚገቡ ታጣቂዎች የሚፈጽሙት ጥቃቶች በአካባቢው... Read more »

የአዋሽ – ኮምቦልቻ የባቡር መስመር ግንባታ ቢጠናቀቅም የኤሌክትሪክ ኃይል እንዳልቀረበለት ተገለፀ

እስካሁን ለመስመር ዝርጋታው ክፍያ አልተፈፀመም፤ ቢፈፀምም 18 ወራት ያስፈልጋል አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዋሽ – ኮምቦልቻ የባቡር  መስመር ግንባታን ማጠናቀቁን፤ ኤሌክትሪክ ከቀረበለትም ሥራ ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል... Read more »

“ኤጀንሲው አንድ አገራዊ ማስተር ፕላን ማዘጋጀት ይጠበቅበት ነበር”አቶ አልማው መንግሥቴየተቀናጀ የመሠረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፦ የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ አንድ አገራዊ የቅንጅት ማስተር ፕላን አዘጋጅቶ ሁሉም መሠረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት በዚህ መሰረት እንዲመሩ ማድረግ ይጠበቅበት እንደነበር ተገለፀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አልማው መንግሥቴ ከአዲስ... Read more »

የሠላም እንከኖችን ማጥራትና ማራቅ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የሠላም እንከንኖችን አስተውሎና አመዛዝኖ ማጥራትና ማራቅ እንደሚገባ የሠላም ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሄርሜላ ሰለሞን በመጪው ጳጉሜ 2 ቀን 2011 ዓ.ም የሚከበረውን የሠላም ቀን አስመልክቶ ትላንት በጽህፈት... Read more »

ጽሕፈት ቤቱ 21 ሺ 625 ኪሎ ሜትር መንገድ ጠግኗል

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ ጽህፈት ቤት በ2011 በጀት ዓመት በመደበኛ፣ በወቅታዊና በድንገተኛ 21ሺ 625 ኪሎ ሜትር መንገድ መጠገኑን አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ አቶ አብደላ ጉዲ፤ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንደገለፁት፤... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ወደ ጃፓን አቅንተዋል

 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአፍሪካ የልማት ፎረም (የቲካድ ) ጉባዔ ላይ ለመካፈል ጃፓን ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጃፓን ሲገቡ በሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፤ ከጉባዔው ጎን... Read more »