የመጠቀችው ሳተላይት በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኗ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ዓርብ ወደ ህዋ ያመጠቀቻት ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ምህዋር ላይ ማረፏና በአሁኑ ሰዓትም በመልካም ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በትናንትናው እለት የሳተላይቷን... Read more »

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ መደበኛ ትምህርታቸው ተመለሱ

ደምቢ ዶሎ፡- የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አቋርጠው ወደነበረው መደበኛ ትምህርታቸው መመለሳቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ለታ ተስፋዬ ገለፁ። ዶክተር ለታ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ ከሌላ አካባቢ ካለው የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አቋርጠው የመጡ ተማሪዎች በደምቢ ዶሎ... Read more »

አሁንም ልብ ያልተባለው የህፃናት የልብ ህክምና

ወይዘሮ የሰውልክ ግርማ ነዋሪነቷ ደብረማርቆስ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ልጇ ሰባት ወር ሲሞላው ጉንፋን በተደጋጋሚ ስላጠቃው ወደ ጤና ጣቢያ ትወስደዋለች። ምርመራም ይደረግለትና የልብ ችግር እንዳለበት እንደተገለጸላት ትናገራለች፤ ለህክ ምናውም ወደ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ... Read more »

ስንዴ

. 14 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ በመስኖ እየለማ ነው:: አዲስ አበባ፡- የሕዝቡን ፍላጎት ለማሟላትና በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከውጭ የሚገባውን ስንዴ በሃገር ውስጥ ምርት ለመተካት በቆላማ አካባቢዎች ስንዴን በ14 ሺህ አንድ መቶ ሄክታር... Read more »

አብሮነትን ለመፈታተን የተሰነዘረ ጥቃት

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ አካባቢዎች በእምነት ተቋማት ላይ ጥቃት እየደረሰ ይገኛል። ጥቃት አድራሾቹ በክርስትና እና በእስልምና እምነት ተከታዮች መካከል ግጭት ለመቀስቀስ አስበው የተንቀሳቀሱ መሆናቸውን መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት በተከሰቱ ጥቃቶች ዙሪያ በሰጠው መግለጫ... Read more »

አገልግሎቱ በለውጥ ጎዳና ላይ እንደሚገኝ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በለውጥ ጎዳና ላይ እንደሚገኝ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ። ተቋሙ በበኩሉ በስድስት ወራት ውስጥ ጠንካራ የሪፎርም ሥራዎች ማከናወኑን ገልጿል። ቋሚ... Read more »

የሰሊጥ ምርት መጠን ሳይጨምር የላኪዎች ቁጥር ከ30 ወደ አንድ ሺ 300 አሻቅቧል

አዲስ አበባ፡- ወደ ውጭ የሚላከው የሰሊጥ ምርት መጠን ሳይጨምር ላኪዎች ቁጥር ከ30 ወደ አንድ ሺ 300 ማደጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ... Read more »

95 ነጥብ 4 ሄክታር የለማ መሬት መዘጋጀቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በ2012 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 95 ነጥብ 4 ሄክታር ከይገባኛል የፀዳና የለማ መሬትን ማዘጋጀቱን የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ባለሙያ አቶ አብዮት ታዬ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

የወጪ እና የገቢ ንግድ ተነጣጥለው ኦዲት ሊደረጉ ነው

አዲስ አበባ፡- የወጪ ንግድና የገቢ ንግድ ተቀላቅለው በመሰራታቸው አስመጪና ላኪዎች ኪሳራቸውን በተለያየ መልክ እያስመዘገቡ ያቀርቡ የነበረውን የውሸት ሪፖርት ለመከላከል ሁለቱም ለየብቻ ኦዲት ሊደረጉ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር ምስጋኑ... Read more »

በተማሪዎች ምገባ የእናቶች እፎይታ

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ አልማዝ መርሻዬ ጎስቋላ ፊቷ ኑሮ ከእጅ ወደ አፍ እንደሆነባት ያሳብቃል። ችግሯን አስከፊ ያደረገባት ምንም አይነት የገቢ ምንጭ የሌላት፤ በኪራይ ቤት የምትኖር መሆኗ ብቻ አይደለም፤ ይልቁኑ አንድ ልጇን... Read more »