ተወልዶ ያደገው የስንዴ ምርት በስፋት በሚመረትበት ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ ነው። ቤተሰቡን ጨምሮ አብዛኛው የአካባቢው ማህበረሰብ ግብርና የኑሮ መሰረታቸው ሲሆን፣ እሱም ይህን እየተመለከተ አድጓል። ግብርናውን ጨምሮ በንግድ ሥራም የተዋጣለት... Read more »
ኢትዮጵያ ከሰብል ምርት በተጨማሪ በሆልቲካልቸር ዘርፍ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬዎችን በማምረት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ከጀመረች ሁለት አስርት ዓመታትን ማስቆጠሯን መረጃዎች ያመለክታሉ። ዘርፉ ከእድሜ አንጻር በርካታ አመታትን ያስቆጠረ ባይሆንም፣ አበረታች ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል። አገሪቷ... Read more »
በአገራችን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት እየተስፋፋ ይገኛል።በአሁኑ ወቅት በርካታ አገልግሎቶች በዚሁ ቴክኖሎጂ እየተሰጡ ናቸው።አገልግሎቱ የዘመነ፣ እንግልትን የሚያስቀር፣ ፈጣን፣ ወዘተ. መሆኑ ተመራጭ እንዲሆን እያደረገውም ነው።አንዳንድ ተቋማት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎትን የግድ እስከማድረግም ደርሰዋል።መንግሥት የዲጂታል ኢኮኖሚን... Read more »
መነሻዋ ጠንካራ ከሆኑ ነጋዴ ቤተሰቦች ነው። ወላጅ አባቷ የረጅም ጊዜ ቡና አቅራቢ እንዲሁም ቆዳ ነጋዴ ናቸው። ‹‹ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል›› እንዲሉ ታዲያ ወላጅ እናቷም የባለቤታቸውን ፈለግ ተከትለው በንግዱ ዘርፍ ከላይ ታች... Read more »
በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦው ጉልህ ሚና ያለው ቡና፣ በአሁኑ ወቅት በምርት መጠኑ፣ በጥራቱና በኤክስፖርት ድርሻው እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በ2014 በጀት አመት ኢትዮጵያ በቡና የወጪ ንግድ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን... Read more »
በሁሉም ዘርፍ የተጀመረውን አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማፋጠን አምራች ኢንዱስትሪዎች ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ይታመናል። መንግስት አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርታማነታቸውን እንዲጨምሩ፣ እንዲስፋፉ፣ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ዘርፉን እንዲቀላቀሉ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥረው፣ ድጋፍና ክትትል የሚያደርገውም ለእዚህ ነው።... Read more »
በአገሪቱ ተጠናክሮ በቀጠለው ‹‹የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ›› ጉልህ ድርሻ ካላቸው ተዋንያን መካከል አምራች ኢንዱስትሪዎች ተጠቃሾች ናቸው። ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ለሚለው ንቅናቄ የጀርባ አጥንት የሆኑት እነዚሁ አምራች ኢንዱስትሪዎችም በጥራት በማምረት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በገበያ ውስጥ... Read more »
በወጣትነት ዕድሜው ድህነትን ለማሸነፍ ከላይ ታች ብሏል። የቤተሰቦቹ የገቢ መጠን የሚያኩራራ ስላልነበር የተለያዩ አማራጮችን መውሰድ ነበረበት። የተለያዩ ፍላጎቶቹን ለማሟላትም ወደ ሥራ ዓለም የገባው በአፍላነት እድሜው ነበር። ስኬትን አልሞ የተነሳው ይህ ወጣት ከ30... Read more »
‹‹ወጣትነት ትኩስ ኃይል ነው›› እንደሚባለው አብዛኞቹ ወጣቶች ውስጣቸውን አድምጠው፤ አካባቢያቸውን አስተውለው፤ አዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦችን ለመፍጠር በርትተው ይተጋሉ። የበረታው የትጋት ጉዟቸውም ገና በጠዋቱ ያማረና የሰመረ ሆኖ ዘመናቸው ብሩህ ይሆናል። እነዚህ ወጣቶች ታዲያ የሕይወትን... Read more »
የዕለት ጉርስ ቢቸግሯቸውም በቀላሉ እጅ አልሰጡም:: ፈተና ቢፈራረቅባቸውም አሜን ብለው አልተቀበሉም:: አባታቸው በ60 ብር የጥበቃ ደመወዝ ላኑራችሁ፤ እናንተ አርፋችሁ ትምህርታችሁን ተማሩ ቢሏቸውም አዕምሯቸው አልፈቀደም:: በአንድ የስራ መስክና ቦታ ብቻ ታጥረው መቀመጥንም አልመረጡም::... Read more »