
የሕክምና መገልገያ ቁሳቁስ እጥረት ስለመኖሩ ወደ ሕክምና ተቋማት /በሆስፒታሎች/ በሄደባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ አስተውሏል። እጥረቱ እየጨመረና እየባሰበት መምጣቱን ይመለከታል። ይህን ችግር አይቶና ሰምቶ ማለፍ አልሆንልህ ሲለው ችግሩን ለመፍታት ሃሳቦችን ያወጣና፣ ያወርድ ጀመር። ይሄኔ... Read more »

ጅማ ከምትታወቅበት የቡና ምርቷ በተጨማሪ በእንጨት ሥራዎቿም ዕውቅናን አትርፋለች:: ጅማን ስናስብ ከአንድ ግንድ ተፈልፍሎ የሚሰራው ባለ ሶስት እግሩ የአባ ጅፋር በርጩማ ቀድሞ ይታወሰናል:: አለፍ ሲልም የስኒ ረከቦቶቹ /በዓይነትና በመጠን/፣ አልጋው፣ የቡና ጠረጴዛው፣... Read more »

ኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ትኩረት እንደመስጠቷ ለዘርፉ ለሚያስፈልጉ መድኃኒቶችና ሕክምና ነክ ቁሳቁስ አቅርቦትም እንዲሁ በትኩረት ትሰራለች። መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ ለማምረት እየተሠራ ቢሆንም፣ በሀገሪቱ ያለውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን እንደማይቻል ታውቆ፣... Read more »

ተፈጥሮ አብዝታ ያደለቻት ኢትዮጵያ አብዛኞቹ አካባቢዎቿ በልምላሜ የተንቆጠቆጡና በአረንጓዴ ያሸበረቁ ናቸው:: ከእነዚህ አካባቢዎች መካከል ኢሉአባቦር ትጠቀሳለች:: ከጅማ ከተማ 265 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ የኢሉአባቦር አካባቢ በዩኔስኮ የተመዘገበ ሰፊ የደን ሽፋንም... Read more »

ኢትዮጵያውያን ሳይማሩ ልጆቻቸውን በማስተማር ይታወቃሉ። ብዙ ውጣውረዶችን አልፈው፤ ብዙም ዋጋ ከፍለው ልጄ ከእኔ የተሻለ መሆን አለበት ብለው ልጃቸውን ያስተማራሉ፤ እያስተማሩም ይገኛሉ። ልጆቻቸውም በየመስኩ ተሰማርተው ከራሳቸውና ከቤተሰባቸውም አልፈው ለአገርና ለወገን አለኝታ ሆነዋል። የዕለቱ... Read more »

ወጣት አዳነ ሹሜ ትውልዱም ሆነ እድገቱ በጉራጌ ዞን እንድብር ከተማ ልዩ ስሙ የሰሚ በተባለ ቦታ ነው:: ከልጅነቱ ጀምሮ የጤና ባለሙያ የመሆን ህልም ነበረው፤ ይህን የተረዱት ወላጆቹም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አዲስ... Read more »

አቶ ተስፋዬ ፍቃዱ በስማቸው የተሰየመ የኦቾሎኒ ቅቤ ማኑፋክቸሪንግ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። በኦሮሚያ ክልል ፍቼ ከተማ ተወልደው ያደጉት የዛሬው የስኬት አምድ እንግዳችን፤ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በፍቼ ከተማ ተከታትለዋል። ቤተሰቦቻቸው በንግድ ሥራ... Read more »

የዲዛይኒንግ ሙያ ምንነቱ እንኳን በውል ሳታውቅ ገና በጠዋቱ በለጋ እድሜዋ በውስጧ ሲብሰለሰል ቆይቷል:: ልጅ ሳለች ጀምሮ ሀሳቧን በተግባር ለመተርጎም ዲዛይኖችን በመፍጠር የተለያዩ ልብሶች በመሥራት እጆቿን ታፍታታ ነበር:: በወቅቱ ታድያ ሕልሟን እውን ለማድረግ... Read more »

የተወለደችው በጎጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ ሲሆን፣ ያደገችው ደግሞ በአዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በአዲስ አበባ፣ የከፍተኛ ትምህርቷን በቀድሞ አጠራሩ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ (በአሁኑ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ) እና አዲስ አበባ... Read more »

የኢትዮጵያ የቆዳ ምርት ለውጭ ምንዛሪ ግኝት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ይታመናል:: ሀገሪቱ ከአመታት በፊት ለውጭ ገበያ የምታቀርበው ጥሬ ቆዳ ነበር:: በዚህም ለሀገሪቷ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት በኩል ከቡና ቀጥሎ ጥሬ ቆዳ ትልቅ ድርሻ እንደነበረው... Read more »