ጥብቆ ከመስፋት በሀብት ማማ እስከ መፈናጠጥ

ፍሬህይወት አወቀ መልከ መልካም፣ ተግባቢና ሰው አክባሪ ናቸው። የሰውነት አቋማቸው በአካላዊ እንቅስቃሴና በአመጋገብ የተጠበቀ ለመሆኑ ምስክር አያሻቸውም። ምንም እንኳን ስድስት አሥርት ዓመታትን መሻገር የቻሉ የዕድሜ ባለጸጋ ቢሆኑም፤ የተስተካከለና ቅልጥፍጥፍ ያለው ተክለ ቁመናቸው... Read more »

ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ የተደረገ ስኬታማ ጉዞ

ፍሬህይወት አወቀ ስንዴ በብዛት ከሚመረትበት የሀገሪቱ ክፍሎች መካከል የኦሮሚያ ክልል አንዱ ነው። በአካባቢው ያሉ አርሶ አደሮችም በዋናነት የስንዴ ምርት በማምረት ይታወቃሉ። አርሶ አደሮቹ የሚያመርቱትን የስንዴ ምርት ለቤተሰቦቻቸው ቀለብ በማድረግ ይጠቀማሉ። ከራሳቸው የተረፋቸውን... Read more »

ከጡረታ ገቢ የትምህርት ቤት ባለቤት

ፍሬህይወት አወቀ ትሁት ናቸው፤ሰው አክባሪና ቅን። ቀጠሮ አክባሪ መሆናቸውን ደግሞ ለቃለ መጠይቅ በፈለግናቸው ጊዜ ኑራቸውን እና ሥራቸውን ከመሰረቱበት ጅግጅጋ ከተማ በመነሳት አዲስ አበባ መጥተው አስመስክረዋል – አቶ ክፍለገብርኤል ወልደተንሳይ ። አቶ ክፍለገብርኤል... Read more »

ግንባር ቀደሙ የስጋ ኤክስፖርተር

ፍሬህይወት አወቀ የሀገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ የግሉ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይታመናል። ይህ ዘርፍ ውጤታማ የሚሆነው ታዲያ በጤናማ የንግድ ውድድር ውስጥ ማለፍ ሲችል ነው። ያኔ ሰፊ የስራ ዕድል በመፍጠር የመንግስትና የዜጎች ገቢ እንዲጨምር... Read more »

ጥራት ላይ በማተኮር ለስኬት የበቃ ኩባንያ

በቤትና በቢሮ እንጨት ሥራዎች ማምረት ሥራ ለሦስት አሥርት ዓመታት ዘልቋል።መጀመሪያ በቀለም አስመጪነት አሁን ደግሞ በቀለም አምራችነት ዘርፍ በመሳተፍ በመስኩ የሚታየውን የጥራት ክፍተት ለመሙላት ጥረት እያደረገ ይገኛል።በዚሁ የቀለም ማምረት ሥራ በስፋት በመሳተፍና ጥራትን... Read more »

በሰላም እጦት ውስጥ ስኬታቸውን ለማስቀጠል እየጣሩ ያሉ ባለሃብት

በኢትዮጵያ የሆቴል ሎጅ ልማት ዘርፍ ሲጀመር በዘርፉ ተሰማርተው ከተሳካላቸው ጥቂትና አንጋፋ ባለሃብቶች ውስጥ አንዱ ናቸው። ከላንጋኖ ቢሻንጋሪ ቀጥሎ በቅርቡ አሥረኛው የኢትዮጵያ ክልል በሆነው የሲዳማ ክልል ይርጋለም ከተማ የተገነባ ሁለተኛው የግል ሆቴል ሎጅ... Read more »

በስራ ፈጠራ ወደ ኢንቨስትመንት የተሸጋገሩ ባለሃብት

የሚያዩዋቸውን ችግሮች ወደስራ ፈጠራ በመቀየር ይታወቃሉ። በሰሯቸው የፈጠራ ስራዎችም ለበርካታ ችግሮች መፍትሄ አበጅተዋል። ይህንኑ የስራ ፈጠራ ተሰጧቸውን በመጠቀምም የራሳቸውን የወተት ማቀነባበሪያ እስከ መክፈት ደርሰዋል። በዚሁ ማቀነባበሪያቸውም ለበርካታ ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል... Read more »

በእምነትና ጥራት ለግማሽ ምዕተ ዓመት የዘለቀው አርሾ

በኢትዮጵያ ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት /ፓስተር/ ቀጥሎ አንጋፋውና የመጀመሪያው የግል ህክምና ላብራቶሪ ነው። የህክምና ምርመራዎች በአብዛኛው በላብራቶሪ አማካኝነት የሚከናወኑ በመሆናቸው ይህንኑ አገልግሎት ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በብዛትና በስፋት በመስጠትም ይታወቃል። ከመንግስት ጤና ተቋማት... Read more »

እውቀት፣ጊዜና ገንዘብ ያሰፋው ኩባንያ

አብዛኛው ህይወታቸውን በግብርና ሥራ አሳልፈዋል። የቀንድ ከብቶችን ወደ ውጭ አገራት በመላክም ለበርካታ ዓመታት ሠርተዋል። በኢትዮጵያ የአበባ እርሻ ልማት ከጀመሩ ጥቂት ባለሀብቶች ውስጥ በቀዳሚነት ስማቸው ይጠቀሳል። የአበባ አትክልትና ፍራፍሬ ላኪዎች ማህበርን በመመሰረት ከአስራ... Read more »

በወጣቶች ጥምረት እየተጋ ያለ ኩባንያ

ወጣቶች ናቸው። ከዚህ በፊት ከህትመትና ዲዛይን ጋር የተያያዙ ስራዎችን በተናጥል ሲሰሩ ቆይተዋል። በተመሳሳይ የስራ መስክ ላይ መሆናቸውና በስራ አጋጣሚ መገናኘታቸው ደግሞ የኩባንያዎችንና የተለያዩ ድርጅቶችን መለያዎችን፣ ህትመቶችን፣ የትስስር ገፅ ዲዛይኖችን፣ ቪዲዮ ፕሮዳክሽኖችን፣ የግራፊክ... Read more »